Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Jan 23, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሀራጅ ማስታወቂያ በአፈ ከሳሽ፡- ኪዳኔ ማርያም ገሰሰና ልጆች ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር እና በአፈ ተከሳሽ፡- አቶ ሳሙኤል ብርሃኔ መካከል ስላለዉ የአፈጻጸም ክስ ክርክር
የኮምቦልቻ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅ/ስራ ዩኒየን በያዝነው 2018/19 ምርት ዘመን ከሃዋሳ ማእከል የበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች
ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅ/ስራ ዩኒየን በያዝነው 2018/19 ምርት ዘመን ከሃዋሳ ማእከል የበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 23, 2026) የመጀመሪያ ሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ አገልገሎት ግዴታውን ካልተወጣ ደንበኛ በአዋጅ ቁጥር 103/1990 መሰረት የተረከባቸውንና ከዚህ በታች በዝርዝር የተገስጹትን የዳቦ መጋገሪያ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪዎችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የመጋዘን ኪራይ አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር NEBE/NCB/RE/001/2018 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስር የሚገኝ ብዛት ሁለት መጋዘን እያንዳንዱ የግቢው ስፋት
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የመጋዘን ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአዲስ አበባ ከተማ ሲኒማ ቤቶች አስተዳደር ድርጅት በልደታ ክ/ከተማ፣ በወረዳ 7፣ ሰንጋተራ አካባቢ አዲስ ሲኒማ ማዕከል ለልዩ ልዩ አገልግሎት መዋል የሚችሉ ክፍት ቦታዎችን ለኪራይ አገልግሎት አዘጋጅቷል
Addis Lessan(Jan 03, 2026) በአዲስ አበባ ከተማ የሲኒማ ቤቶች አስተዳደር ድርጅት የኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ ሲኒማ ቤቶች አስተዳደር
The Ministry of Water and Energy Invites Sealed Bids for the Procurement of Lot-1: 6 Hybrid Vehicles and Lot-2: 8 Motor Cycles.
Ethiopian Herald(Jan 04, 2026) Invitation for Bids (IFB) National Competitive Bidding (NCB) Procurement of Goods (One envelope Bidding Process) Country:
Commercial Bank of Ethiopia (CBE) Invites Interested and Qualified Bidders/suppliers for the Procurement of Different Materials
Fortune(Jan 04, 2026) Invitation for National Competitive Bidders 1. Commercial Bank of Ethiopia (CBE) invites interested and qualified bidders/suppliers for
Feed the Future Ethiopia Transforming Agriculture (FTF-ETA) is Inviting All Eligible Bidders to Purchase of Full Premix Processing Technology and Equipment/Set for Livestock Premix Production & Laboratory Equipment
Capital(Jan 04, 2026) INVITATION FOR BID RTI is an Independent organization dedicated to conducting innovative, multidisciplinary research that improves the
Feed the Future Ethiopia Transforming Agriculture (FTF-ETA) is Inviting All Eligible Bidders to Purchase of Forage Machineries (Sourcing Brand: John Deere, CASE IH or Equivalent)
Capital(Jan 04, 2026) Reporter(Jan 04, 2026) INVITATION FOR BID RTI is an independent organization dedicated to conducting. innovative, multidisciplinary research
Development Bank of Ethiopia Invites Interested and Potential Bidders for the Procurement of External Painting and Copping of BahirDar District Office Building
Reporter(Jan 04, 2026) Development Bank of Ethiopia Invitation for National Competitive Bid (NCB) Bid Ref. No. DBE/NCB/NC/01/2025/26 Development Bank of
ብርሃን ባንክ አ.ማ አዲስ አበባ ከተማ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ወሰን አካባቢ ሂል ሳይድ ት/ቤት ፊት ለፊት የሚገኝ የጊቢዉ ጠቅላላ ስፋት 294 ካ/ሜ. የሆነ፣ ቤዝመንት፣ ምድር ቤት፣ ሶስት ወለል እና ከኋላ ሰርቪስ ክፍሎች ያሉት መኖሪያ ቤት (B+G+3) ማከራየት ይፈልጋል
Reporter(Jan 04, 2026) የመኖሪያ ቤት ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ ብርሃን ባንክ አ.ማ አዲስ አበባ ከተማ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ወሰን አካባቢ
የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ለባቡር እና ለባቡር መሰረተ- ልማት ጥገና የሚዉሉ የመለዋወጫ፣ መሣሪያዎች፣ አላቂ እቃዎች፣ ዘይት እና ግሪስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Reporter(Jan 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ለባቡር እና ለባቡር መሰረተ–ልማት ጥገና የሚዉሉ የመለዋወጫ፣ መሣሪያዎች፣
በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 የሚገኘው ፍልውሃና ፊት በር በአልታድ መንደር ሸማቾች ኃ/የተ/የህ/ስራ ማህበር የ2017 ዓ.ም በጀት አመት የስራ እንቅስቃሴ ሂሳብ ባለሙያ አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል
Reporter(Jan 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 የሚገኘው ፍልውሃና ፊት በር በአልታድ መንደር ሸማቾች ኃ/የተ/የህ/ስራ ማህበር