Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Nov 29, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የአፈፃፀም ከሳሽ፡– ሲንቄ ባንክ መልካ ሶዳ ቅርንጫፍ የአፈፃፀም ተከሳሽ፡– 1ኛ ሰለሞን አዶላ እና ታምራት ማህበር 2ኛ ፡– መልካ ሶዳ ወረዳ አስተዳደር መካከል ያለውን
የትራክተር ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Nov 29, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ለመቂ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በ 2018 በጀት ዓመት የተለያዩ
ለመቂ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በ 2018 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሐረሪ ትምህርት ቢሮ በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት መሰረት በሶስት ቋንቋዎች በሐረሪ በኦሮሚኛ እና በአማርኛ ለተዘጋጁ የአንደኛና
የሐረሪ ትምህርት ቢሮ በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት መሰረት በሶስት ቋንቋዎች በሐረሪ በኦሮምኛ እና በአማርኛ ለተዘጋጁ የአንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት (ከ1ኛ እስከ 8ኛ ክፍል) መጻሕፍት የህትመት ግዢ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 29, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የባትሪ ግዥ እና የማሽነሪ ደግሞ በድጋሚ ኪራይ አገልግሎት ለመፈፀም የወጣ የጨረታ ማስታወቂያደኢመባ ቁጥር 04/2018 የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን በሎት አንድ ለተለያዩ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች
የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ለተለያዩ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል የተለያየ መጠን ያላቸውን ባትሪዎች ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት እና በሥሩ ላሉት ዲስትሪክቶች አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን እና ኢንጅነሪንግ መሣሪያዎች መገልገያ ማለትም ዶዘር፣ ግሬደር፣ ኤክስካቫተር፣ ሮለር እና ሎደር በድጋሚ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን: ቲሸርት ላይ የቅ/ጽ/ቤቱን ስምና ሎጎ የማተም ስራ የአገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Apr 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d8889c88-0285-4b89-8a3e-6587f9c95e32/open Lot Information
የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር: የፅዳት የማራያል ግዥ ለፕራይ ቤት15 መፈፀም ይፈልጋል
Government (Apr 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7648e42e-6238-4f28-b78f-53ad73071331/open Lot Information
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 27, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ ባለመብት አቶ ጠበቃው አሰፋ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ጌታያውቃል ዳዊት መካከል ስላለው
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ ለቢሮ አገልግሎቶች የሚውሉ ቋሚ እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 27, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር- አ/አ/ፐ/ሰ/የሰ/ሃ/ል/ቢሮ/ግ/ጨ/ቁ/04/2018 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት
የይዞታው ስፋት በካርታቸው መሰረት 536.85 ካ.ሜ. የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 27, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ አብርሀም ቢርመታ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ አሰለፈች ቢርመታ መካከል ስላለው
ከሚሴ ከተማ አስ/ከተማና መሰረተ ልማት ፅ/ቤት የጨረታ ቀን የተራዘመ መሆኑን ያሳውቃል
Addis Zemen (Apr 27, 2026) የጨረታ ቀን የተራዘመ መሆኑን ስለማሳወቅ በአብክመ አ/ብ/ዞን ከሚሴ ከተማ አስ/ከተማና መሰረተ ልማት ፅ/ቤት የመሬት ሊዝ
የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለ2018 በጀት ዓመት ለስልጠና አገልግሎት እና ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ የጽዳት ዕቃ እና ፈርኒቸር በአንድ ጊዜ ውል ተይዞ በሚቀርብ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Bekur (Apr 27, 2026) ለ4ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለ2018 በጀት ዓመት ለስልጠና አገልግሎት እና
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የምስራቅ ጉራጌ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ሞተር ሳይክል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 27, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የምስራቅ ጉራጌ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ለመስ/ቤቱ አገልግሎት
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰ/ሸዋ ዞን በቀወት ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት የእንስሳት መድሃኒት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰ/ሸዋ ዞን በቀወት ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት ለቀወት ወረዳ እንስሳትና