Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Dec 20, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ይርጋለም ገብሬ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ የሺ ገብሬ መካከል ስላለው የፍርድ

የቦታው ስፋት 328 ካ.ሜ. ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 19, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 19/2018 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ የተለያዩ የConstraction Equipment and Materials፣ የተለያዩ ዓይነት ጀኔሬተሮች እና ሁለት Truck with Crane Truck with Crane በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 19, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የመ/ቤቱ ሥም : ደቡብ ምዕራብ ሚዲያ ኔትወርክ (ደምሚኔ) የጨረታ አይነት : ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ

ደቡብ ምዕራብ ሚዲያ ኔትወርክ በ2018 በጀት ዓመት ለቴሌቪዥን አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ (ሞተር) እና ጀነሬተር ግዥ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ተጫራቾችን በመጋበዝ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 19, 2025)   የግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በጨረታ ቁጥር ኢ.ሚ.ኔ.በ.ግ.ጨ. 009/2018 ዓ.ም በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት የሚፈልግ በመሆኑ በጨረታ ለመሳተፍ የምትፈልጉ፡- ሎት 1 የሙዚቃ መሣሪያዎች እቃ ግዥ በድጋሚ

አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ የሙዚቃ መሣሪያዎች እቃ፣ ዩፒኤስ ግዥ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ፣ የካሜራ ማስቀመጫ ሼልፍ ግዥ፣ የአልባሳት ኪራይ አገልግሎት፣ የስፖርት ትጥቅ በግልፅ ጨረታ ተጨራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ministry Of Revenue Dire Dawa Branch Office፡ Procurement of Network Adaptor and Mouse

Government (May 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/be75d9ae-313a-45c4-b507-4406a40c82e9/open Lot Information

የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ስኳር እና የተለያዩ ዕቃዎችን ማሽነሪዎችን ከተለያዩ ቦታዎች ወደ ስኳር ፋብሪካዎችና ፕሮጀክቶች እንዲጓጓዝ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የቀላል ተሽከርካሪ ኢንጀክሽን ፓምፕ፣ ኢንጀክተር ኖዝል፣ ሲሊንደር ሄድ እና ሲሊንደር ብሎክ የጥገና አገልግሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የአስፋልት ዌሪንግ ኮርስ፣ አስፋልት ባይንደር ኮርስ እና ዲቢኤም ምርቶች በቁርጥ ዋጋ አቅራቢዎች መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 14, 2026) የአስፋልት ዌሪንግ ኮርስ፣ አስፋልት ባይንደር ኮርስ እና ዲቢኤም ምርቶች የቁርጥ ዋጋ ግዥ ጥሪ ማስታወቂያ የአዲስ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክት የተለያዩ ንብረቶች ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 14, 2026) የዝግ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 መሠረት ተረክቦ ሁለት

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ መለዋወጫዎች ግብአቶች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ MSF/LP/05/2026 የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች በጥቅል የተዘረዘሩትን መለዋወጫዎች ግብአቶች በብሔራዊ በግልጽ ጨረታ

የአማኑኤል ኅብረት ቤተ ክርስቲያን የልማትና ተራድኦ ማኅበር (EUCDRA) ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸው አቅራቢዎችን አወዳድሮ የእርዳታ ዕህሎችን ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡01/2026 የአማኑኤል ኅብረት ቤተ ክርስቲያን የልማትና ተራድኦ ማኅበር (EUCDRA) ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸው

የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን የሰርቨር ኮምፒውተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 14, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን ከዚህ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በማዕ/ጎን/ዞን የማዕ/አ/ወ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ለማዕ/አ/ወ/አስ/ጽ/ቤት G+1 የቢሮ ግንባታ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአማራብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በማዕ/ጎን/ዞን የማዕ/አ/ወ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ለማዕ/አ/ወ/አስ/ጽ/ቤት G+1 የቢሮ ግንባታ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ