Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ የኤፌሳር መኪና መለዋወጫ እቃ ግዥ፣ የኤፌሳር መኪና ጥገና (ሰርቪስ) እና የአፈር ማዳበሪያ ማከማቻ መጋዝን ኪራይ /የአገልግሎት/ ግዥ በግልጽ በጋዜጣ አወዳድሮ በአሽናፊው የሚገዛን መግዛት፣ የሚጠገነውን ማስጠገን እና የምንከራየውን መከራየት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኙው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ ሎት 1 የኤፌሳር መኪና መለዋወጫ እቃ ግዥ፣ ሎት 2 የኤፌሳር መኪና ጥገና
በደቡብ ወሎ ዞን የወገልጤና ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት ለሁለገብ ሆቴል አገልግሎት ለB+G+7 እና በላይ ግንባታ የሚውል 1 (አንድ) ቦታ፣ ለሆቴል አገልግሎት ለG+4 እና በላይ ግንባታ የሚውል 1 (አንድ) ቦታ፣ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል G+0 እና በላይ ግንባታ የሚውል 2 (ሁለት ቦታ) በጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል
የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ወሎ ዞን የወገልጤና ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታ በሊዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጸ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 እና 2 ደንብ ቁጥር 103/2004
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የጂም ዕቃዎች እና የሞባይል ጆርናሊዝም ዕቃዎች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር 04/2017 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ሎት 1 የጂም ዕቃዎች እና ሎት 2 የሞባይል ጆርናሊዝም ዕቃዎች በድጋሜ የወጣ በግልጽ ጨረታ በጋዜጣ ተጫራቾችን አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታዉ
Continue Reading የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የጂም ዕቃዎች እና የሞባይል ጆርናሊዝም ዕቃዎች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
በምዕራብ ወለጋ ዞን የጊምቢ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለጊምቢ ከተማ አስተዳደር ለህዝብ አገልግሎት የሚውል ሁሉን አቀፍ ህንጻ ግንባታ እና ለመዝናኛ ቦታ የሚውል (Mixed Use Building with Recreational Area) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ወለጋ ዞን የጊምቢ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለጊምቢ ከተማ አስተዳደር ለህዝብ አገልግሎት የሚውል ሁሉን አቀፍ ህንጻ ግንባታ እና ለመዝናኛ ቦታ የሚውል (Mixed
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ