Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Dec 17, 2025)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።  የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 17, 2025)   ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር በስሙ ተመዝግበው በተለያዩ ቦታዎች የሚገኙ ከዚህ በታች የተመለከቱትን ሁለት ቤቶች በጨረታ አወዳድሮ በአሉበት ሁኔታ ይሸጣል

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር መኖሪያ ቤት በጨረታ አወዳድሮ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ በቁርጥ ዋጋ የማሽነሪ ኪራይ ማስታወቂያ  የጨረታ ቁጥር ኢመአ ሻሸ/ዲ/035/2018 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሻመኔ

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሻመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ከአዳባ አንጌቶ ለሚከናወኑ መንገድ ጥገና እና ግንባታ ሥራዎች የሚያገለግሉ ማሽነሪዎችን መስሪያ ቤቱ ባወጣው የቁርጥ ዋጋ መሠረት ተከራይቶ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 16, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ቁጥር 05 በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የግብርና ቢሮ የአየር ንብረት አፈጻጸም የመሬት አያያዘ ፕሮግራም

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የግብርና ቢሮ የአየር ንብረት አፈጻጸም የመሬት አያያዘ ፕሮግራም /CALM/ አገልግሎት የሚውል እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኣሪ ዞን ጂንካ ከተማ አስተዳደር ፋ/ፕ/ል/ጽ/ቤት ለጂ/ከ/አስተዳደር ለሴክተር መ/ቤቶች የኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች እና የማዘጋጃ ቤት የማሽነሪ መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (May 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኣሪ ዞን ጂንካ ከተማ አስተዳደር ፋ/ፕ/ል/ጽ/ቤት ለጂ/ከ/አስተዳደር ለሴክተር መ/ቤቶች የኤሌክትሮኒክስ ‘የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ ለሥራ አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሮኒክስ እንዲሁም የሲስተም ዕቃዎችና አገልግሎትና ዝርጋታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 14, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ 08/2018 የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ ለሥራ አገልግሎት

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ንብረትነታቸው የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለሥልጣን የሆነ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 14, 2026) ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች ጨረታ ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ሰነድ ቁጥር PPS/MP-1FB/10/08/2018 የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት ግዥ

Ethiopian Pharmaceutical Supply Service (EPSS) Invites Eligible Bidders for the Procurement of Diagnostic and Operating Room Equipment

Ethiopian Herald (May 14, 2026) Notice of Invitation for Early Market engagement Date of Event: May 28, 2026    Sector:

የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት ለድሬድዋ ሁ/ስ/መሪ/ማ/ቤት አገልግሎት የሚውል ጀኔረተር ስለተበላሽ ጥገና ለማስጠገን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል

Addis Zemen (May 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት ለድሬድዋ ሁ/ስ/መሪ/ማ/ቤት አገልግሎት የሚውል የጀኔረተር

Ministry of Innovation and Technology: Procurement of Electronics Equipment

Government (May 14, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/cb0ff87d-4c39-48b9-9a8a-f774f34b9bc8/open Invitation to

Positive Action for Development (PAD) Wishes to Notify All Interested Bidders of a Bid Extension for Various Rehabilitation and Construction Works in IDP Camps.

2merkato.com (May 14, 2026) A. INVITATION TO TENDERExtension For Various Rehabilitation and Construction Works in IDP Camps Located in Debre

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 14, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ዝክሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና የፍ/ባለዕዳ እነ ዳንኤል ከበደ መካከል ስላለው

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን በሪጅኑ ሥር የተለያዩ ቦታዎች ላይ ያሉትን የማስታወቂያ ሥራዎችን በማስታወቂያ ዘርፍ የተሰማሩትን ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል