Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Nov 29, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የባትሪ ግዥ እና የማሽነሪ ደግሞ በድጋሚ ኪራይ አገልግሎት ለመፈፀም የወጣ የጨረታ ማስታወቂያደኢመባ ቁጥር 04/2018 የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን በሎት አንድ ለተለያዩ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች
የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ለተለያዩ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል የተለያየ መጠን ያላቸውን ባትሪዎች ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት እና በሥሩ ላሉት ዲስትሪክቶች አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን እና ኢንጅነሪንግ መሣሪያዎች መገልገያ ማለትም ዶዘር፣ ግሬደር፣ ኤክስካቫተር፣ ሮለር እና ሎደር በድጋሚ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Government(Nov 29, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2a2c1f14-1272-4d1a-8335-333f0cd81a19/open Lot Information
Wolkite University: Procurement of Medical Electric Saw Drill (MINI MULTIFUNCTIONAL SYSTEM)
Addis Zemen(Nov 28, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የጉምሩክ ኮሚሽን አዲስ አበባ ኤርፓርት ጉምሩክ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የጉምሩክ ኮሚሽን አዲስ አበባ ኤርፓርት ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በታክስ ዕዳ የያዘውን መኖሪያ ቤት ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 28, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። 2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የጉዱሩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ የጽህፈት
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የጉዱሩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ አላቂ እና ቋሚ የቢሮ እቃዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን እና የደምብ ልብሶችን፣ ለጉዱሩ ፖሊ የቴክኒክ ኮሌጅ የስልጠና መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ በቱላ ክ/ከተማ በሚገኝ ቦታ ላይ ለከተማው አገልግሎት የሚሰጥ ዘመናዊ እና ደረጃውን የጠበቀ ላንድፊል ለማስገንባት Design and Construction Supervision of a State of the Art Sanitary Landfill for Hawassa City Administration የዲዛይን እና የማማከር አገልግሎት ሥራ/Consultancy Service/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 30, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ በቱላ ክ/ከተማ በሚገኝ ቦታ
በጋም ሕ/ብ/ክ/መንግስት ከተማና መሠረተ ልማት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በጋምቤላ ከተማ የኅዳር 29 መሰብሰቢያ ኣዳራሽ ህንጻ ዕድሳት ለማከናወን በግንባታ ሥራ ተቋራጭ የብቃት ማረጋገጫ ደረጃ BC-3/GC-3 እና ከዚያ በላይ ያሉትን የሥራ ተቋራጮች በማወዳደር ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 30, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ በጋም ሕ/ብ/ክ/መንግስት ከተማና መሠረተ ልማት ቢሮ በ2018
ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ነክ፣ ኮስሞቲክስ ነክ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 30, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ
Ethiopian Agricultural Authority: Procurement of Hotel Service at Adama
Government(Oct 30, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/11f68f89-c666-4cda-b020-d8d0db7b345c/open Lot Information Procurement
Werabe University:ለወራቤ ዩኒቨርሲቲ አገልግሎት የሚውል የተለየዩ የግንባታ ዕቃዎች ግዥ
Government(Oct 30, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a96349e2-4581-4412-b89c-1eed6deab801/open Lot Information Procurement
FDRE Education and Training Authority:የረዕይ እና ተልኮ,የቢሮ ቁጥር እና የፁህፋ,የቢሮ አቅጣጫ ጠቋሚ,የስም አመላካች የጠረጴዛ ግዥ
Government(Oct 30, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3205141a-dcc4-4151-b867-b885164e2838/open Lot Information Procurement
Ministry of Labor and Skills:የሸራ ግዥ
Government(Oct 30, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/dc806985-5fde-4cd4-bb93-a6273361db03/open Lot Information Procurement
Bahir Dar University: Wood Estko (FMIE)
Government(Oct 30, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/90e81328-42c7-46b6-8d7f-e1b079b0cb02/open Lot Information
Mekelle University:የልብስ ፈሳሽ ሳሙና ግዥ 2.
Government(Oct 30, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9942887f-9673-4b43-8c2f-a6d06813e1ae/open Lot Information Procurement