Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Dec 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ሁለተኛ ዙር በድጋሚ የወጣ የተሽከርካሪ ጥገና ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 001/2018 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት
የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በ2018 በጀት ዘመን የሚገለገልባቸውን ተሽከርካሪዎች ለማስጠገን በሀዋሳ ከተማ የሚገኙ ጋራዦችን በጨረታ በማወዳደር ለአንድ ዓመት የሚቆይ የጥገና የእጅ ዋጋ ደንበኛ ለመያዝ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ መለያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት የሐር
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት የሐር ልማት ቁሳቁስ (ለ3ኛ ጊዜ) እና ለዶሮ ቤት መስሪያ የሚያስፈልግ የግንባታ ዕቃ/ቆርቆሮና ሚስማር /ህጋዊ ተጫራቾችን በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 20, 2025) ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የደረቅ ጭነት ማመላለሻ ጨረታ ቁጥር 008/2018 ዳሞታ የወላይታ ገ/ህ/ሥራ ዩኒየን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በወላይታ ዞን ለሚገኙ አርሶ
ዳሞታ የወላይታ ገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን ለበልግ መኸርና መስኖ የአፈር ማዳበሪያ/ዳፕ/ እና ዩሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሜ የወጣ የብሄራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ የኮምቦልቻ ግብርና ኮሌጅ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ የኮምቦልቻ ግብርና ኮሌጅ ለ2018 የበጀት ዓመት ተቀብሎ ለሚያስተምራቸው ተማሪዎች ለምግብ አገልግሎት የሚውል አቅርቦት እና የተለያዩ እቃዎችን አወዳድሮ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የጠለምት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የግንባታ ማቴሪያል፣ የጽዳት እቃ እና የመኪና ጎማ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ በጋዜጣ አወዳድሮ የእቃ ግዥ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Nov 17, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በስሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ የጠለምት ወረዳ ገንዘብ
በአዊ አስተዳደር ዞን የሚገኘው የአድማስ ሁለ/የገበ/የኀ/ሥ/ ማኀበራት ዩኒየን ኃ.የተ የድርጅቱን የውስጥ አሰራር በዘመናዊ አሰራር ለማዘመን የወጣ ጨረታ
Be’kur(Nov 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገቢዎች ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት የሚጠቀምባቸዉ በመደበኛ በጀት የተለያዩ Anti Virus Software License Renewal፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት ዕቃ እንዲሁም የተሽከርካሪ የንፅህና መጠበቂያ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Nov 17, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገቢዎች ቢሮ ለ2018 በጀት
The Ministry of Water and Energy Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Installation of Hydrological Telemeter Devices for 100 Observing Hydrological Stations in Different Places, for the Effective Monitoring of Hydrological Data Across the Basins
World Bank(Nov 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Specific Procurement Notice Request for
የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ፍ/ቤት የ2018 ዓ.ም. በጀት አመት የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 20, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ፍ/ቤት የ2018 ዓም በጀት
የቢቡኝ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት አመት አንደኛ ዙር ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Nov 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቢቡኝ ወረዳ ገንዘብ
National Intelligence and Security Service: Procurement of Printing Service
Government(Nov 20, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/bacc878e-3316-4c5b-977b-fe1c6ab3e526/open Reference
ባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍ/ቤት ስፋቱ 700 ካ/ሜትር G+3 ቤትና ቦታ መሸጥ ይፈልጋል
Be’kur(Nov 17, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ አይሸሽም
የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከ/ፍ/ቤት ስፋቱ 280 ካ.ሜትር ቦታ ላይ ያለውን ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Be’kur(Nov 17, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ሀይሌ መላክ እና በአፈ/ተከሳሽ አብነት መራ