Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Jan 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ዳ/ም/ኮ/ስ/ሆ/03/2018 የዳግማዊ ምኒልክ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች ለመግዛት ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ተቁ የጨረታ ዓይነት
የዳግማዊ ምኒልክ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 06, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በወላይታ ሶዶ ዱቄትና ዳቦ ፋብሪካ ለፋብሪካው አገልግሎት ላይ የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ 1. በጨረታው መሳተፍ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በወላይታ ሶዶ ዱቄትና ዳቦ ፋብሪካ ለፋብሪካው አገልግሎት ላይ የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Jan 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ) ቻግኒ ቅርንጫፍ ለአቶ ተዋቸው አምበሉ እና ወ/ሮ ጥሩነሽ ብርሃን ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን በሰንጠረዥ ከዚህ በታች የተገለጸ መኖሪያ ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ
ፀደይ ባንክ (አ.ማ) መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 06, 2026) የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 34/2018 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ አልባሳት፣ ጫማ፣ የቤት ዕቃ፣ እስፔርፓርት፣ ምግብ ነክ፣ ኮንስትራክሽን፣ የፅዳት ዕቃ እና ልዩ ልዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 11, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ የቤት ማስዋቢያ፣ አልባሳት፣ጫማ፣
በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር 104ኛ ኮር መምሪያ ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የተለያዩ የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች፣ የተለያዩ የጽህፈትና የፅዳት ማቴሪያል እቃዎች እና የተለያዩ የታካሚ ማገገሚያ ቀለብ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 11, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018 በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር በ11ኛ ዕዝ ጠ/መምሪያ 104ኛ ኮር መምሪያ ለ2018 በጀት
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ሞተር ሳይክል በዘርፉ ከተሰማሩ ብቁ ከሆኑ ተጫራቾች ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 11, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ሞተር
የሰሜን ወሎ ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥና ንብ/አስ/ር ቡድን የሰሜን ወሎ ዞን ጤና መምሪያ በግቢው ውስጥ ለሚያስገነባው የመሰብሰቢያ አዳራሽ የእጅ፣ የሙያ እና አጠቃላይ የማቴሪያል ዋጋን ጨምሮ ከደረጃ 6 እና በላይ ያላቸውን በBC/GC ሥራ ዘርፍ የተሰማሩትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 11, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሰሜን ወሎ ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥና
የሮቤ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የጨረታ ሰነድ ላይ ማስተካከያ አውጥቷል
Addis Zemen(Dec 11, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ሰነድን /SBD/ ማስተካከል ማስታወቂያ የሮቤ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት ለሮቤ መዘጋጃ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ቢሮ የዱራሜ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለሥልጠና አገልግሎት የሚውል ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 11, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 01/2018 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ቴክኒክና
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የሞተር ሳይክል በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 11, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሞተር ሳይክል ግዥ ግልጽ ጨረታ
የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ሚስማርና ቀለሞች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Dec 11, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2d1f2ee2-4f15-46b7-9870-59590b97e11d/open Lot Information
Government Communication Service፡ Procurement of Laptop Computer Core I7
Government(Dec 11, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት