Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 05, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 10/2018 በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ ለትምህርት ቤቶች አገልግሎት የሚውል ETOL እና UNICEF  በጀት ከዚህ በታች በሎት በቀረበው

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ልዩ ድጋፍ የሚሹ ተማሪዎች የአካል ድጋፍ ቁሳቁስና የትምህርት መረጃ መሳሪዎች ግዥ፣ ኤሌክትሮኒክስ ግዥ እና በሲዳማኛ ቋንቋ፣ በአማረኛ ቋንቋ የተዘጋጁ ፊደላትና የሂሳብ መማሪያ ቁሳቁስ ህትመት በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 05, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ለ2018 ዓ.ም በጀት የደንብ ልብስ ግዢ ጨረታ በማውጣት ግዢ ለመፈጸም ስለምንፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው

የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ለ2018 ዒ.ም በጀት የደንብ ልብስ ግዢ ጨረታ በማውጣት ግዢ መፈጸም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Disaster Risk Management Commission፡ Procurement of ICT Equipment

Government (Jun 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9256a599-34bd-48c0-9a90-23dc09e606a4/open Lot Information

Wolkite University፡ Procurement of Medical Equipment and Supplies

Government (Jun 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/df80100f-c2e2-472a-a974-1f7323b8863a/open Lot Information

Financial Intelligence Service፡ Procurement of Food and Beverages

Government (Jun 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/32212b15-0cb0-48e1-bc06-5ac7c5271eb2/open Lot Information

Manufacturing Industry Development Institute: Procurement of Electronics Equipment

Government (Jun 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/adcba65e-96d2-4a83-bd0c-218c65bb16c0/open Lot Information

የገቢዎች ሚኒስቴር የመኪና መለዋወጫ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Jun 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/476e5348-8055-4ca1-9216-346168850646/open Lot Information

በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ. የ2017/2018 ምርት ዘመን 10,000 ኩ/ል ነጭ በቆሎ፣ 5,000 ኩ/ል ነጭ በቆሎ እንዲሁም 5000 ኩ/ል ስንዴ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Jun 22, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ. የ2017/2018 ምርት ዘመን ሎት

በሰሜን ጎጃም ዞን የሰሜን አቸፈር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት G+4 የቢሮ ግንባታ እንዲገነባላቸው በጠየቁን መሰረት ደረጃ 3 እና ከዚያ በላይ የጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ ወይም ህንፃ ስራ ተቋራጭ ያላቸውን አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

በአብክመ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Jun 22, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኜው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1.

የባሕር ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት የG+3 መኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Bekur (Jun 22, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአመልካች/ከሳሽ የሽወርቅ ጌጡ እና ተጠሪ/ተከሳሽ ዮሀንስ ጌትነት መካከል ስላለው የባልና ሚስት ክርክር ጉዳይ