Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen(Feb 05, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 10/2018 በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ ለትምህርት ቤቶች አገልግሎት የሚውል ETOL እና UNICEF በጀት ከዚህ በታች በሎት በቀረበው
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ልዩ ድጋፍ የሚሹ ተማሪዎች የአካል ድጋፍ ቁሳቁስና የትምህርት መረጃ መሳሪዎች ግዥ፣ ኤሌክትሮኒክስ ግዥ እና በሲዳማኛ ቋንቋ፣ በአማረኛ ቋንቋ የተዘጋጁ ፊደላትና የሂሳብ መማሪያ ቁሳቁስ ህትመት በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 05, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ለ2018 ዓ.ም በጀት የደንብ ልብስ ግዢ ጨረታ በማውጣት ግዢ ለመፈጸም ስለምንፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው
የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ለ2018 ዒ.ም በጀት የደንብ ልብስ ግዢ ጨረታ በማውጣት ግዢ መፈጸም ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ዋን ኤከር ፈንድ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ጥራት ያለው የዘይቱን ዘር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
2merkato.com (Jun 23, 2026) የዘይቱን ዘር የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ ዋን ኤከር ፈንድ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ጥራት ያለው የዘይቱን ዘር በጨረታ አወዳድሮ
የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Bekur (Jun 22, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈፃፀም/ከሳሽ አቶ እሱባለው ኑሬ እና በአፈፃፀም/ተከሳሽ ቄስ ጌቴ ምህረት መካከል ስላለው የገንዘብ ክርክር
የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Bekur (Jun 22, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ቲሊሊ ሔርሜላ ሆቴል የሚጣል አፍሪካ የእቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሣሾች እነ አሳየ አይቸው
የአዊ /ብሔ/ዞን/ከ/ፍ/ቤት የድርጅት ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Bekur (Jun 22, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈፃፀም/ከሳሽ ካሳሁን ንጉሴ እና በአፈፃፀም/ተከሳሽ ሙሉቀን እንዳለው መካከል ስለአለው የአፈፀጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ
የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍ/ቤት የ275 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ያለ መኖሪያ ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Bekur (Jun 22, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሳሽ አፍሪካ ሆቴል እቁብ ማህበር እና በአፈፃፀም ተከሳሾች እነ ገዳሙ አሳየ አራት
የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር መሬት መምሪያ ለመኖሪያ እና ንግድ አገልግሎት የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል
Bekur (Jun 22, 2026) የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር መሬት መምሪያ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር
ፀደይ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Jun 22, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አማ ያበደረዉን ብድር መመለስ ያልቻሉ ደንበኞች ለብድሩ አመላለስ
በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የጉና በጌ ምድር ወረዳ የክምር ድንጋይ መሪ ማዘጋጃ ቤት ለመኖሪያ አገልግሎት 8 (ስምንት) ለድርጅት 1 (አንድ) ቦታዎችን ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል
Bekur (Jun 22, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የጉና በጌ ምድር ወረዳ የክምር ድንጋይ መሪ ማዘጋጃ ቤት
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሲቪል ሰርቪስና የሰው ሃበት ልማት ቢሮ እና ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ለ2019 በጀት አመት አመታዊ የህንፃና ምድረ ግቢ የጽዳት አገልግሎት እና የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃ አቅርቦት መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Jun 22, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥር መ/ግ/001/2018 ዓ.ም በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሲቪል ሰርቪስና የሰው ሃበት ልማት