Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Jan 28, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/016/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (216/1982) (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበዉን ንብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ ስም
ሲንቄ ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Jan 28, 2026) ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/017/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ ስም
ቡና ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 28, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር– ESLSE/P&I/REQ/2025/02233 በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለ2018 በጀት አመት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ማሽኖች
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ማሽኖች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 28, 2026) ለተረፈ ምርት(ዌስት) በድጋሚ የወጣ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር መ.ሰ.ፋ.ኤም.ኤን.ኤስ/ጨረታ/002/2018 የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ኤም ኤን ኤስ ማኑፋክቸሪንግ እና ትሬዲንግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ተረፈ ምርቶችን በጨረታ
የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ኤም ኤን ኤስ ማኑፋክቸሪንግ እና ትሬዲንግ የተለያዩ ተረፈ ምርቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ንፋስ ስልክ ላ/ክ/ከተማ ካዲስኮ አካባቢ የሚገኘውን እና ቀደሞ ለግዥ ማማከር ንግድ ስራ ዘርፍ ለቢሮ አገልግሎት ሲሰጥ የነበረውን ባለ 2 ወለል (G+2) ህንፃ ባለበት ሁኔታ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ላላቸው ድርጅቶች በየሁለት ዓመቱ በሚታደስ ውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የሕንፃ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ንፋስ ስልክ ላ/ክ/ከተማ ካዲስኮ አካባቢ
ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አክሲዮን ማህበር ያገለገሉ እና አዲስ የትራክተር ጎማዎች፣ የቀላል መኪና አዲስ እና አሮጌ ጎማዎች እና ቸርኬዎች፣ የፎርድ መኪና የተቀሩ የቦዲ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ በርሜሎች እና ያገለገሉ ባትሪዎች ባሉበት ሁኔታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አክሲዮን ማህበር ዋና መሥሪያ ቤት የሚገኙ ፣ ያገለገሉ እና አዲስ
የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2019 ዓ.ም. በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ ለአንድ ዓመት የሚቆይ ኮንትራት ተኝተው ለሚታከሙ ህሙማን የበሰሉ ምግቦችን አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 15, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ ለአንድ ዓመት የሚቆይ
Ethiopian Shipping and Logistics Kality Port and Terminal is Inviting Interested and Eligible Bidders for the Procurement of Various Types of Uniforms and Safety Clothing.
Addis Zemen (Jun 16, 2026) Invitation to Bidders A Third bid advertisement Tender NO: ESLSE/P&T/NEG/2025/02961 ETHIOPIAN SHIPPING AND LOGISTICS KALITY
የወልገሞ ገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር የ2015፣ የ2016 እና የ2017 ዓ.ም. የማህበሩን ሂሳብ ህጋዊ እውቅና ባለው ገለልተኛ ኦዲተር ሶስቱን አመት ዝርዝር ኦዲት ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 16, 2026) የኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ የወልገሞ ገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር የ2015 ፣ የ2016 እና የ2017 ዓ.ም
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለረጲ ደረቅ ቆሻሻ ኃ/ማ ጣቢያ የፓምፕ፣ ባትሪ እና ባትሪ ቻርጀር ግዥ ለመፈጸም በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 16, 2026) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይልየጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር EEP/GBP/NCB/10/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለረጲ ደረቅ ቆሻሻ ኃ/ማ ጣቢያ የፓምፕ፣
Ethiopia Pharmaceutical Supplies Service :Procurement of Medical Equipment and Supplies
Government (Jun 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/706a2333-7285-4c84-9583-3dfe9acd8c0f/open Lot Information
Construction Management Institute :Procurement of Spare Parts
Government (Jun 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/36970a4b-dac1-42e9-968e-8ff5ad488dcd/open Lot Information
Ministry of Foreign Affairs :Procurement of ICT Equipment
Government (Jun 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f801d18f-ba83-4fad-9dce-962b4788068a/open Lot Information