Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Jul 29, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/d5c29b04-d8af-44b8-89a4-74c881e01180/open ” Invitation to Bid “ Procurement of Office Equipment ” Procurement

Ethiopian Customs Commission Dire Dawa Branch Office Would Like to Procure Different Items

Bekur (Jul 27, 2026) ለመጀመሪያ፣ ለሁለተኛ እና ለሶሰተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽየጨረታ ማስታወቂያ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት1.የሰብል ሙቀት መለኪያ (Mositure Meter) ለሶሰተኛ ጊዜ፣ ሎት2.የቤት ማስዋቢያ

በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Jul 27, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምሥራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አማካኝነት ለምሥራቅ ደምቢያ ወረዳ አስተዳደር የቢሮ ግንባታ 3ኛ ፊዝ የእጅ ዋጋ በግልጽ ጨረታ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምሥራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አማካኝነት ለምሥራቅ ደምቢያ ወረዳ አስተዳደር የቢሮ ግንባታ 3ኛ ፊዝ የእጅ ዋጋ በግልጽ ጨረታ አወዳድረው ማስገንባት ይፈልጋል

Bekur (Jul 27, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ/ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ አነስተኛ የፋይናንስ ስራ አዋጅ

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አማራ ባንክ አ.ማ መኖሪያ በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 23, 2026)  የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 46/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን

ፀደይ ባንክ አ.ማ ሼድ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 23, 2026) ለመጀመርያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ.ማ ለአቶ አዲሱ ጌትነት ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዘዉንና ዝርዝር

መክሊት ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 23, 2026) የድርድር/የሐራጅ ሽያጭ ሽያጭ ማስታወቂያ መክሊት ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ ተበዳሪዎች የወሰዱትን ብድር በለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር

ኦሮሚያ ባንክ ሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 23, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ

ቡና ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 23, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/052/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን

ሲንቄ ባንክ መኖሪያ ቤቶች በድርድር መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 23, 2026) የድርድር ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 003/2018 ሲንቄ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና ተበዳሪዎች በገቡት ውል

ኢትዮ-ሬይል ሎጅስቲክስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለባቡር ሀዲድ፣ ትራንስፎርመሮች እና ሎኮሞቲቭ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Reporter (Aug 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር, EBL PO/ NCB/2/2018 EC ኢትዮ-ሬይል ሎጅስቲክስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለባቡር ሀዲድ፣ ትራንስፎርመሮች እና ሎኮሞቲቭ

ግዮን ጋዝ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ ቪትስ እና ያሪስ ተሽከርካሪዎች፣ ጎማዎችና የመኪና መለዋወጫዎች፣ የመኪና ባትሪዎች፣ አልሙኒየም ስክራፕ፣ አሮጌ የሲሊንደር ቫልቮችና ኮንቴነሮች፣ ቁርጥራጭ እንጨቶች እና የብረት በርሜሎችን አወዳድሮ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

The Ethiopian Railways Corporation Invites Interested and Qualified Companies in a National Competitive Bidding to Submit Proposals for the Commercial Operation, Repair and Maintenance Concession of ERC-Owned Ready-Mix Concrete Batching Plants