Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0005/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 90/97 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡
ዳሸን ባንክ አ.ማ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ገንዘብ ቢሮ ለቢሮ ሥራ አስፈላጊ የሆነ የኤሌክትሮኒክስ (የአዳራሽ sound system) ዕቃዎችን እና ፅዳት ዕቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ ሕጋዊ
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ገንዘብ ቢሮ የኤሌክትሮኒክስ (የአዳራሽ Sound System) ዕቃዎችን እና ፅዳት ዕቃዎች ግዥ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የንብረት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የኤስጂቢ ደብሊው አጠቃላይ ንግድ አክሲዮን ማህበር የጻረክተሮች ቦርድ በማህበሩ ጠቅላላ ጉባኤ በተሰጠው ስልጣን መሠረት 1. በአዲስ አበባ ከተማ በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ
ኤስ.ጂ.ቢ.ደብሊው አጠቃላይ ንግድ አክሲዮን ማህበር የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልዕ ሐራጅ ጨረታ
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልዕ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የመቐለ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቤትና ቦታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
የፍርድ ባለ መብት አቶ በሪሁ ተከላይ ወኪል አቶ ተወልደ ተክላይ የፍርድ ባለ ዕዳ አቶ አብርሃም ምናሶ መካከል ስላለው የገንዘብ አፈፃፀም
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Macorene and Bunama Rice
Invitation for Bid MACORENE AND BUNAMA RICE Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0057-2017-PUR Object of Procurement: MACORENE AND BUNAMA RICE
በአብክመ ሰሜን ሸዋ ዞን የአጣዬ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ ላሉ ሴክተር ጽ/ቤቶች የጽህፈት መሳሪያዎች እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች የጽዳት እቃ፣ የደንብ ልብስ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2017 በአብክመ ሰሜን ሸዋ ዞን የአጣዬ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ ላሉ ሴክተር ጽ/ቤቶች የጽህፈት መሳሪያዎች
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ የጽህፈት መሣሪያ፣ ቋሚ ዕቃ፣ ኤሌክትሮኒከስ፣ የጽዳት ዕቃ፣ የደንብ ልብስ አልባሳት፣ የደንብ ልብስ ጫማ፣ ቶሎ ቶሎ የሚያልቁ የመኪና ዕቃዎች፣ የመኪና ዘይትና ቅባት የመኪና ጎማ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ብሄራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለከተማ አስተዳደሩ መምሪያዎችና ጽ/ቤቶች አገልግሎት
የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ተዛማጅ መሳሪያዎች ግዥ፣ የመቅረጫ ድምጽ ግዥ፣ የስፖርት ትጥቅ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ በ2017 በጀት ዓመት የእቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በዚህም መሠረት፡– ሎት 1.
የኢትዮጵያ ደን ልማት የመኪና ባትሪ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid Procuerment for የመኪና ባትሪ/only x-pro Battery/ 75Amipher12 Volte ለ V8 Lot Information Procurement Reference Number: EFD-NCB-G-0013-2017-PUR Object
FSD Ethiopia Looks for Eligible Bidders to Enhance the Leadership Competencies of Women Managers in Ethiopia’s Financial Sector Via Training in Gender-transformative Leadership
TERMS OF REFERENCE Consultancy Service to provide training on Gender Transformative Leadership Project Name WE-FILL (Women’s Empowerment Financial Inclusion
Alert Comprehensive Specialized Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of Stationery
Invitation to Bid Procurement of Stationery Procurement Reference No: ACSH-NCB-G-0009-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Lot
የአዲስ አበባ የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን የጽህፈት መሣሪያ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ ቋሚ እቃ /ፈርኒቸር ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የ IT ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ የውስጥ ዕቃዎች፣ የቢሮ መጋረጃ ከነሙሉ አክሰሰሪው፣ የቢሮ የውሃ ቀለም ቅብ ( የመፀዳጃ የውስጥ እቃ ጥገና ዕቃዎች )፣ የተለያዩ ህትመቶች፣ የሆቴል አገልግሎት/ለአንድ አመት ኮንትራት/ እና የህክምና መሳሪያዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር መስከረም 2017 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአዲስ አበባ የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት