Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Apr 15, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ 1. ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤልክትሮኒክስ ነክ/ሞባይሎች/ ኮስሞቲክሶች፣ ጫማ
ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ኤልክትሮኒክስ ነክ /ሞባይሎች/፣ ኮስሞቲክሶች፣ ጫማ ነክ፣ እና አልባሳት ነክ እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Apr 13, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሴ/መ/ቤቶች እስቶር ውስጥ የሚገኝ 1ኛ አሮጌ የቴዮታ መኪና ጎማ፣ 2ኛ
በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሴ/መ/ቤቶች እስቶር ውስጥ የሚገኝ አሮጌ የቶዮታ መኪና ጎማ፣ አሮጌ የቶዮታ መኪና ባትሪ እና አሮጌ የብረት በርሚል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Apr 13, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን በ2018 በጀት አመት በግልጽ ጨረታ በድጋሜ የወጣ 1, ዲጅታል ቪዲዮ ካሜራ 2, ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች አወዳደሮ መግዛት
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን በ2018 በጀት አመት ዲጅታል ቪዲዮ ካሜራ እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Apr 13, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ተስፋለም ባዩ ደሴ ፣ጠበቃ ገረመው ምስጋናው እና በአፈ/ተከሳሽ መኮነን መስፍን አበበ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ ፤ንብረትነቱ የአፈጻጸም ተከሳሽ
የቡሬ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት የቤት የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Kaza Capital Goods Finance Business S.C. (KCGFB S.C.) Intends to Procure an Audit Service
Addis Zemen(Nov 04, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። INVITATION FOR EXTERNAL AUDIT OPEN BID Kaza Capital Goods
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የ105ኛ ኮማ/ክ/ጦር የተለያዩ የፅህፈት እና የት/ት መርጃ እቃዎች፣ የተለያዩ የህሙማን ማገገሚያ ወተቶች፣ ፈሳሽ ጁሾች እና የፅዳት ዕቃዎች እና የተለያዩ የቀላል መኪና መለዋወጫዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 04, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፡– የ105ኛ ኮማ/ክ/ጦር ግ.ጨ01/2018 በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በልዩ ዘመቻዎች ዕዝ
የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ በድርጅታችን በሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ጉዳት የደረሰባቸውን 5 ባለ አርባ ጫማ እና 13 ባለ 20 ጫማ በድምሩ 18 የተጎዱ ኮንቴይነሮችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 04, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ያገለገሉ የኬ ስፓን ሼድ (K SPAN SHADE) እና ያገለገሉ
ዳሽን ባንክ የንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 04, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የጋምቤላ ሕዝቦች ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍርድ ቤት የተቋሙ ክፍሎች ዕድሳት የተበላሹ ኤሲዎች እና ፋኖች ጥገና እና አንድ አምስት በስምንት የሆነ ሚኒ የችሎት አዳራሽ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ከደረጃ 7/BCGC እና ከዚያ በላይ ያለ ሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 04, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጋምቤላ ሕዝቦች ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍርድ ቤት የተቋሙ ክፍሎች ዕድሳት የተበላሹ ኤሲዎች
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ምክር ቤት ንብረት የሆነው ፎርድ ተሽከርካሪ ሞዴል (FORD EVEREST) በዘርፉ በተሰማሩት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 03, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የተሽከርካሪ ጥገና ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ምክር ቤት ንብረት
የድሬዳዋ ሁሉ አቀፍ ማረፊያ ቤት ለ2018 የበጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 04, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ ሁሉ አቀፍ ማረፊያ ቤት ለ2018 የበጀት ዓመት ለሕግ ታራሚዎች ምግብ እህል፣
የመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ኤም ኤን ኤስ ማኑፋክቸሪንግ እና ትሬዲንግ የተለያዩ ተረፈ ምርቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 03, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለተረፈ ምርት (ዌስት) የወጣ የሽያጭ
Swiss Church Aid (HEKS-EPER) Invites Eligible Bidders for the Procurement of the Rehabilitation of a Shallow Well, Spring Gravity Distribution, and On-spot Spring Development Water Scheme in Gobu Sayo Woreda, East Wollega Zone, Oromia Region
2merkato.com(Nov 04, 2025) Swiss Church Aid (HEKS/EPER) INVITATION TO BID FOR THE REHABILITATION OF SHALLOW WELL, SPRING GRAVITY DISTRIBUTION