Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Apr 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ28/08/2018 እና 01/09/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 29, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 16-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንፅህና መጠበቂያ እቃዎች፣
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንፅህና መጠበቂያ እቃዎች፣ የመገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ፈደፀቅጊ/ግንባታ /001/2018 (በድጋሚ የወጣ) የፈረንሳይ ደብረ ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስትያን አዲስ በማስገንባት ላይ ላለው የህንፃ ቤተክርስትያን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ልዩ ልዩ
የፈረንሳይ ደብረ ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስትያን አዲስ በማስገንባት ላይ ላለው የህንፃ ቤተክርስትያን ልዩ ልዩ ሥራዎች በግራናይት በላይም ስቶን እና በባዛልት ዘመኑን በዋጀ የማሽን አቀራረጽ በማስቀረፅ ለማሰራት ይፈልጋል
Government (Apr 29, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/8a881c23-cd5e-47d2-9bec-7d387efeb9d9/open Invitation to Bid PROCUREMENT OF NETWORK SECURITY SOLUTION Procurement Reference No: ECC-NCB-G-0396-2018-BID-Open-Re-bid-Re-bidProcurement
Ethiopian Customs Commission፡ Procurement of Network Security Solution
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የመኪና የሐራጅ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Nov 16, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ስርጉት ምናሴ እና የፍ/ባለዕዳ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የመንዝ ላሎ ምድር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ የአገልግሎት ሰጭ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 16, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ
Ethio-Djibouti Standard Gauge Railway Share Company (EDR) Would Like to Invite Interested and Qualified Bidders for the Procurement of Dump-Truck
Ethiopian Herald(Nov 16, 2025) Addis Zemen(Nov 16, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Invitation for National Competitive Bid
The SOS Children’s Village, Tigray MHPSS Project, Intends to Procure a Variety of Sporting and Gym Equipment
2merkato.com(Nov 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። INVITATION TO TENDER FOR Sport GYM
በሸገር ከተማ አስተዳደር የገፈርሳ ጉጄ ክፍለ ከተማ ለማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚወሉ የተለያዩ የግንባታ ማሽነሪዎች፣ ደብል ጋቢና ፒካፕ መኪና ተሽከርካዎች የአገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 16, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 02/2018 በሸገር ከተማ አስተዳደር የገፈርሳ ጉጄ
የአክሲዮኖች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Nov 16, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የአክሲዮኖች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Nov 16, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለሙበት የህፃን ኃ/ሚካኤል ታደሰ ሞግዚት ደብሪቱ
The Becho-Woliso Farmers’ Co-operative Union is Seeking Suppliers to Provide Three Key Raw Material Components Used in the Plastics Manufacturing Industry, Specifically for the Production of Items Like Woven Bags (sacks), Films, and Other Polypropylene Products
Ethiopian Herald(Nov 16, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. Invitation for Bid No.33/2025
Immigration and Citizenship Service: Procurement of EV DC Charging Station and Dual Outlet Charger
Government(Nov 17, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/6bea40cd-3383-46c4-b86d-84152ddcd2ce/open Reference