Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 29, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሸከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 59/2018 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 29, 2026) የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 40/2018 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት በወጣው

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 30, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሳሽ አቶ ኤሊያስ ሞጆ እና በአፈፃፀም ተከሳሽ አቶ ብርሃኑ ታደሰ ሻመሮ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ መናኸሪያ ክ/ከተማ

የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አውጥቷል

Reporter (Jun 28, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – ንኢባ/036/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Oromia Education Bureau Invites Eligible Bidders for the Procurement of Montessori Material

Government(Feb 02, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/d2aaeb78-3c59-42a4-b487-ec8cae4dc67b/open  Invitation to Bid 

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክት ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት የደህንነት ካሜራዎች /Security Camera/ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 01, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEU-PPM/11/2018(NCB) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክት ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት የደህንነት ካሜራዎች/

የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ሕንጻ ለማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 01, 2026) የሕንጻ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ከደቡብ ኢትዮጵያ፣ ከሲዳማ፣ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ መምህራን

የተሽከርካሪ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 01, 2026) የ2ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሳሽ መርሹ በቀለ እና በአፈፃፀም ተከሳሽ ደረጄ በቀለ መካከል ያለውን

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት ለቢሮው አገልግሎት የሚውል እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 01, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር:- ጨ 17/2018 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ የ2018ዓ.ም በመደበኛ በጀት ለቢሮው

ኢንክሉሲቭ ኤንድ አክሰሰብል ፎር ዲሴቢሊቲ እ.ኤ.አ ከጃንዋሪ 1 እስከ ዲሴምበር 31፣ 2025 እ.ኤ.አ ያለውን ሂሳብ በውጪ ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 01, 2026) የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ ኢንክሉሲቭ ኤንድ አክሰሰብል ፎር ዲሴቢሊቲ እ.ኤ.አ ከጃንዋሪ 1 እስከ ዲሴምበር 31፣ 2025 እ.ኤ.አ

Ethiopian Anti Doping Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of ICT Equipment

Government(Feb 02, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/8ade7070-e47a-4e14-b240-c93120fb2a14/open  Invitation to Bid 

የአራት ኪሎ ስፖርት፣ ትምህርትና ስልጠና ማዕከል ያገለገሉ የአሮጌ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 01, 2026) በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ የአሮጌ ዕቃዎች የሽያጭ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 05/2018 ዓ.ም ያገለገሉ ዕቃዎች በግልፅ

በአቃቂ ክ/ከተማ በወረዳ 9 ስር የሚገኘው ቂሊንጦ ቁ2 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በየሎቱ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 01, 2026) በድጋሚ የወጣ ገልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መስያ ቁጥር 002/2018 በአቃቂ ክ/ከተማ በወረዳ 9 ስር የሚገኘው ቂሊንጦ ቁ2