Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Aug 24, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ) ዘንገና ቅርንጫፍ ለአቶ አለኸኝ ጥላሁን እና ለወ/ሮ ማሪቱ መንግስቴ እና ቢትወደድ መንገሻ ጀምበሬ ቅርንጫፍ ለአቶ አለ አድማስ እና ወ/ሮ ብዙአየሁ

ፀደይ ባንክ (አ.ማ.) መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Aug 24, 2026) ለመጀመሪያና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1. አሮጌ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ለመጀመሪያ ጊዜ፣ ሎት 2. ጤፍ

በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ፣ ሰብል ሽያጭ እና የመጋዝን የወለል ጥገና የአገልግሎት ግዥ ለመጀመሪያ ጊዜ በጋዜጣ በግልጽ ጨረታ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ካላቸው አወዳድሮ የሚገዙትን መግዛትና የሚሸጡትን መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Aug 24, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን የእንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል ለ2019 በጀት ዓመት ሎት 1. የህክምና ኦክስጅን ግዥ በድጋሚ ለ1 አመት፣ ሎት 2. የሰራተኞች ማመላለሻ

በአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን የእንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል ለ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ወይም ማሰራት ይፈልጋል

Bekur (Aug 24, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎጃም ዞን በፍ/ሠላም ከተማ አስተዳደር ሥር የሚገኘው የጃቢ ህብረት ሥራ ማህበር የገንዘብ ቁጠባና ብድር ዩኒዬን ኃ.የተወሰነ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል 7.8kw(30kwh) የኤሌክትሪክ ሃይልን

በምዕራብ ጎጃም ዞን በፍ/ሠላም ከተማ አስተዳደር ሥር የሚገኘው የጃቢ ህብረት ሥራ ማህበር የገንዘብ ቁጠባና ብድር ዩኒዬን ኃ.የተወሰነ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል 7.8kw(30kwh) የኤሌክትሪክ ሃይልን በሶላር ሃይል ለመተካት ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግል.ማህበር የፓርቲሽን ስራ ማሰራት ይፈልጋል

Reporter (Mar 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያCN/NCB/24/18 የድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለቂርቆስ ቅርንጫፍ የፓርቲሽን ስራ ተጫራቾችን አወዳድሮ ስራ ማሰራት ተፈልጓል።

SOS Sahel Ethiopia NSSID Program Invites Bids for the Supply of Solar Pumps, Delivery Hoses, and Section Hoses.

Reporter (Mar 29, 2026) INVITATION TO BID Invitation Number (NCB) SOS-NCB-G-12294-2026 SOS Sahel Ethiopia NSSID Program request for the procurement

አዋሽ ወይን አክሲዮን ማኅበር ኬሚካሎች እና ከማሸጊያ ጋር ተዛማችነት ያላቸው ግብአቶች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Reporter (Mar 29, 2026) የግብርና ኪሚካሎች፤ የማሸጊያ ግብዓቶችን እና እንዱስሪያል ኬሚካሎች ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ወይን አክሲዮን ማኅበር በኢትዮጵያ የረጅም

አዲሲቷ ኢትዮጲያ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላ.የ.መሰ.የህ.ሥራ ማህበር የሻተር መጋረጃ በጨረታ ማሰራት ይፈልጋል

Reporter (Mar 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ማህበራችን አዲሲቷ ኢትዮጲያ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላ/የተ/ መሰ/የህ/ሥራ ማህበር መገናኛ ሾላ አካባቢ ለሚገኘው የማህበሩ ጽ/ቤት

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Reporter (Mar 29, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች

የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገቢያ ልማት ድርጅት በ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ፣ የኤሌክትሪክ፣ ኤሌክትሮኒክስ የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን (IT) እና የቴክኒክ ዕቃዎችና መሳሪያዎችና ተዛማጅ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት በግልጽ የሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 29, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በሰንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች

ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ያገለገለ ማሽን፣ ልዩ ልዩ ብረታ ብረቶች፣ የተለያዩ የማሽን መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት Electrical Fork Lift, Bulk Cement Generator Engine Complete (With All Accessories) & Electrode, Cutting& Grinding Disc በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Mar 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ ጨረታ ቁጥር DCMME 15/2018 መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ