Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 15, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ያሬድ በላቸው (2ሰዎች) እና በፍ/ባለዕዳ ኤም.ኤንጂፊልም ፕሮዳክሽን እና ኢንቨስትመንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ

ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች እና ሌሎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 15, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 19-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመገናኛ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Jun 15, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ  ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር ዞን የሀሙሲት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በሀሙሲት ከተማ ቀጠና 01 አውራ ጎዳና ላይ ቀጠና 04 ጎህ ት/ት ቤት

በደቡብ ጎንደር ዞን የሀሙሲት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በሀሙሲት ከተማ ቀጠና 01 አውራ ጎዳና ላይ ቀጠና 04 ጎህ ት/ት ቤት ላይ፣ ሀሙሲት ፖሊስ ጣቢያ ላይ እንዲሁም ሀሙሲት መዘጋጃ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ያሉ ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ሸገር ከተማ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ተቋም በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰራ አውቶብስ በግልፅ ጨረታ ግዥ ለመፈፀም በቀን 19/02/2018 ዓ.ም. አዲስ ዘመን ጋዜጣ 85ኛ ዕትም፣ ቁጥር 049 በገፅ 39 ላይ በድጋሚ ታትሞ ጨረታ መውጣቱ ይታወሳል፡፡ ይሁን እንጅ በቴክኒካል ጉድለት እና በበጀት እጥረት ምክንያት የጨረታ ሰነዱ አለመከፈቱን እየገለጽን፣ ጨረታው የተሰረዘ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ministry of Revenue: Procurement of Rent Service

Government (Jul 14, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/f134976b-84eb-4b8b-8fea-28bcaa9cdeb6/open Invitation to

Ministry of National Defense the National Reserve Force Organ. & Coordinating Bureau , Ministry of Defense: Procurement of Hotel Service

Government (Jul 14, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/cb0eb07c-cb36-45d9-8bca-42f0638c2843/open Invitation to

Ministry of Education: Procurement of Cement Transportation Service

Government (Jul 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/2c1b8498-149f-4bc0-9878-abcedf4e8d13/open

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College፡ Procurement of Pantum Toner 5100DW

Government (Jul 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a18c5228-debd-4994-8a1d-4b0671d966b8/open Lot Information

Addis Ababa University፡ Procurement of Laboratory Equipment

Government (Jul 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ad13c1b9-158a-4b31-a79c-882dad415d0c/open Lot Information

Ministry of Finance፡ Procurement of Hotel Services

Government (Jul 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3fc35fa1-83b0-4939-a493-44b965597d1c/open Lot Information

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሸን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት (የመጋረጃ ጨርቅ)፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ምግብ ነክ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ)፣ ተሽከርካሪ እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Federal Tax Appeal Commission፡ Procurement of Printing Services

Government (Jul 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5f427740-6942-45fd-966c-3ab9532cc382/open Lot Information

Ethiopian Public Health Institute፡ Procurement of Spare Parts

Government (Jul 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c3d38bf5-6151-4b21-acac-1e17a8374a1a/open Lot Information