Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Jul 08, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/bf89697d-1790-4b1d-8545-77eba402800a/open ” Invitation to Bid “ Procurement of Construction Materials” Procurement Reference

Ethiopian Customs Commission Invites Eligible Bidders for Procurement of Construction Materials

Addis Zemen (Jul 07, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት አቶ አድማሱ በላይ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ማዕረግ ወርቁ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር በኮ/መ/ቁ

ድጋሚ የወጣ የቤት እና ይዞታ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 07, 2026) ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የባሌ ትራንስፖርት፣ ከብት፣ ንግድ እና ልማት አክስዮን ማህበር (በመጣራት ላይ ያለ) ህዳር 02 ቀን 1957 ዓ.ም. የተቋቋመ ቢሆንም ማህበሩ ከ1966 ዓ.ም.

የባሌ ትራንስፖርት፣ ከብት፣ ንግድ እና ልማት አክስዮን ማህበር 61 ሰው የሚጭን ፊያት N3 ዘመኑ ያለፈበት ለረጅም ዓመታት የቆመ ለመለዋወጫ አገልግሎት የሚውል አውቶቡስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Jul 06, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይድ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የተኝቶ ታካሚ ህሙማን የምግብ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ 

የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይድ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የተኝቶ ታካሚ ህሙማን የምግብ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ታች አር/ወረዳ የሳንጃ ሆስፒታል እስቶር ዉስጥ የሚገኙ ለመሥሪያ ቤቱ አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Jul 27, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ታች አር/ወረዳ የሳንጃ ሆስፒታል እስቶር ዉስጥ የሚገኙ ለመሥሪያ ቤቱ አገልግሎት

አማራ ልማት ማህበር (አልማ) ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ (ዴስክቶፕ ኮምፒውተር ብዛት 5፣ ላፕቶፕ ኮምፒውተር ብዛት 20፣ እና ፕሪንተር ብዛት 02 በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በማወዳደር በግልጽ ጨረታ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Injibara University Would Like to Procure Food and Beverages

Government (Jul 29, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/16e64a2f-0fa8-4c03-b5e1-7bf2055531ce/open ”

ስፋቱ 200 ካ.ሜ የሆነ ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Jul 27, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ እነ ቅዱስ ዬሐንስ 7 ሰዎች እና በአፈ/ተከሳሽ አንተሁን መኮነን መካከል ስላለው የአፈጻጸም

የአማራ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 14 ኮካ ኮላ ፋብሪካ ጎን ከሚገኘዉ ሸድ የተለያዩ ያገለገሉ የስፌት ማሽኖችን፣ የተዘጋጁ ልብሶችን፣ ጣቃ ልብስና ሌሎች ያገለገሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን በደብረ ታቦር ከተማ አስተዳደር የጉና ዘር ብዜት እና ግብይት ህብረት ስራ ማህበራት ዩኒየን ኃ.የተ የ2018 ዓ/ም የተመረተ በቆሎ ለምግብ /ለዘር/ አገልግሎት የሚውል እና ለምግብ የሚውል የተፈለፈለ ሩዝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Jul 27, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ አብሮ አደግ እቁብ ማህበር እና በአፈጻጸም ተከሳሽ አቶ ማተቤ አቸነፍ መካከል

የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍ/ቤት ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Jul 27, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ አብሮ አደግ እቁብ ማህበር እና በአፈጻጸም ተከሳሽ አቶ ይርጋ ፈቃዱ መካከል

በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Jul 27, 2026) ለመጀመሪያ፣ ለሁለተኛ እና ለሶሰተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽየጨረታ ማስታወቂያ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን