Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ኦዳ ኢንተግሬትድ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር የተሸከርካሪ ጎማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር OIT/Bid-03/2017 ኦዳ ኢንተግሬትድ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር የተሸከርካሪ ጎማ(315/80R22.5)ና መለዋወጫዎች ለተሽ ሞዴል VOLVO Bus B11R Viago/1050/2019 በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።  መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነድ

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የሎደር ማሽነሪ ጎማ ፣ተቀማጭ የመኪና ሸቶ ግዥ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች የፅህፈት መሳሪያዎች እና የጽዳት ዕቃዎች ግዥ ለህንፃ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች ግዥ (ለእንጨት ስራ፣ ለኤሌክትሪክ ስራ፣ ለአትክልት ስራ እና ለጥበቃ ሥራ የሚያገለግሉ) የደንብ ልብስ፣ የተለያዩ ጫማዎች ግዥ እና የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

 የመጀመሪያ እና በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተዘረዘረውን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር ቤ/ል/ኮ/ግ/ጨ/06/2017 በሎት 1፡– የሎደር ማሽነሪ

ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ የሎደር እና የገልባጭ ተሽከርካሪ (TONLY Dump Truck) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ ከዚህ በታች የተገለጸውን የሎደር እና የገልባጭ ተሽከርካሪ (TONLY Dump truck) በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማውጣቱ ይታወሳል፡፡ ተ/ቁ የእቃው አይነት መለኪያ ብዛት የአንዱ ዋጋ ከቫት

ስኬት ባንካ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸዉን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ስኬት ባንካ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸዉን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለመሸጥ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች