Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር- 22/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በተሸሻለው የጉምሩከ አዋጅ ቁጥር 1160/2011 አንቀጽ

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 04, 2026) በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SSNT_T594 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአድስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ ኤርፖርት የዲጂታል ሜትር የታከሲ አገልግሎት አቅራቢ እና አስተዳደር ድርጅቶችን አወዳድሮ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ ኤርፖርት የዲጂታል ሜትር የታክሲ አገልግሎት አቅራቢ እና አስተዳደር ድርጅቶችን አወዳድሮ በረጅም ጊዜ ውል ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 04, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ  ቁጥር 20/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 04, 2026) የጨረታ  ማስታወቂያ የካ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ በ2018 በጀት አመት የ1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ላይ የውሃ መሳቢያ ፓምፕ እና አስፈላጊ የሚባሉ ግብአቶች ጨረታ ማውጣቱ ይታወቃል። ስለሆነም አሸናፊዎች እቃውን

የካ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ የ300ሜትር የከርሰ ምድር ፓምፕ መስመር ዝርጋታን የእቃ አቅርቦትን ጨምሮ ሰርቶ ማስረከብ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Agricultural Transformation Institute Now Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders to Comprehensive Life and Medical Insurance Services

Ethiopian Herald (May 22, 2026) Invitation for Bid (IFB) National Competitive Bid (NCB) Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia

The Dire Dawa Polytechnic College Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of Different Items.

Addis Zemen (May 22, 2026) REQUEST FOR BIDSGOODS (ONE-ENVELOPE BIDDING PROCESS) Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Name of Project:

VIS (Volontariato Internazionale Per Lo Sviluppo) Invites Eligible Bidders for the Supply of Hygiene and Dignity Kits for 640 HHS Conflict-Affected Internally Displaced Persons (IDPs).

2merkato.com (May 22, 2026) Date:22/05/2026 INVITATION TO BID For the Supply of Hygiene and Dignity Kits for 640 HHS Conflict-Affected Internally

University of Gondar: Procurement of Electronics Equipment

Government (May 22, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/6782c1fb-9926-4aab-884f-97be213a37b2/open Invitation to

የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ውል በመፈፀም አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ግ.ጨ/ኢ.ኢ.ኮ/15/2018 የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልጽ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 22, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ኤፍሬም ደጋጋ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ እየሩሳሌም ንጋቱ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

በኦሮሚያ ጤና ቢሮ የቢሾፍቱ ሆስፒታል የአጠባ አገልግሎት (የላውንደሪ)፣ የምግብ አቅርቦት፣ የጥበቃ አገልግሎት እና የጽዳት አገልግሎት ተጫራቾችን አወዳድሮ በኮንትራት ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአጠባ አገልግሎት (የላውንደሪ) የምግብ አቅርቦት የጥቢቃ አገልግሎት የጽዳት አገልግሎት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈረቶች

Ministry of Finance: Procurement of Research and Studies Consultancy Services

Government (May 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ff5555d9-1dbe-4831-b040-10cb7bd8978e/open

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የእንስሳት መኖ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 22, 2026) ሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ NCB 003/2018 የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የቀረበውን ግዥ በሀገር