Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወላይታ ዞን የሶዶ ከተማ ውሃና ፍሳሽ ኮርፖሬሽን ለ2017 ዓ.ም የተለያዩ መጠን ያላቸው ቧንቧ እና የቧንቧ መገጣጠሚያ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

በድጋሚ የመጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወላይታ ዞን የሶዶ ከተማ ውሃና ፍሳሽ ኮርፖሬሽን ለ2017 ዓ.ም የተለያዩ መጠን ያላቸው ቧንቧ እና የቧንቧ መገጣጠሚያ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ተጫራቾቾ፦ በዘርፉ የታደሰ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኮምቦልቻ ከተማ አስ/ር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ ግ/ፋ/ን/አስ/ስራ ሂደት በኮምቦልቻ ከተማ አስ/ር በ2017 በጀት አመት በተያዘው ለመምሪያው አገልግሎት የሚውል የቋሚ ዕቃ ማለትም Drone Camera በድጋሚ በግልጽ ጨረታ በማውጣት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኮምቦልቻ ከተማ አስ/ር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ ግ/ፋ/ን/አስ/ስራ ሂደት በኮምቦልቻ ከተማ አስ/ር በ2017 በጀት አመት በተያዘው ለመምሪያው አገልግሎት የሚውል የቋሚ ዕቃ

የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት በቃሊቲ ገላን መጋዘን የሚገኙ የተወረሱ ንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

በቃሊቲ ገላን መጋዘን የሚገኙ የተወረሱ ንብረቶች የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር ሐጅ/02/2017 በጅቡቲ የባህር ወደብ ላይ የቆይታ ጊዜያቸው ያለፈ እና ወደ ኢትዮጵያ የተላኩ ዕቃዎች ወደ ሀገር ውስጥ ገብተው

የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የተለያዩ ንብረቶች፣ ጀነሬተር፣ ተሽከርካሪዎችን በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

በሞጆ ወደብና ተርሚናል የሚገኙ የተወረሱ ንብረቶች የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር ሐጅ/01/2017 በጅቡቲ የባህር ወደብ ላይ የቆይታ ጊዜያቸው ያለፈ እና ወደ ኢትዮጲያ የተላኩ ዕቃዎች ወደ ሀገር ውስጥ ገብተው

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች