Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 27, 2026)  በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሰበታ ከተማ ቅርንጫፍ በ2018 ዓ.ም Lot 1 የደንብ ልብስ፣  Lot 2 የፅዳት ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት

በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሰበታ ከተማ ቅርንጫፍ የደንብ ልብስ እና የፅዳት ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Jan 26, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የፍኖተ ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ከወረቀት ነጻ የሆነ ህክምና ለመስጠጥ የፉል አዉቶ ሚሽን (ሙሉ ኔትወርኪግ) ሶፍት ዊር ለመግዛት ሶፍት ዊር አቅራቢዎችን በመጋበዝ

የፍኖተ ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ከወረቀት ነጻ የሆነ ህክምና ለመስጠጥ የፉል አዉቶ ሚሽን (ሙሉ ኔትወርኪግ) ሶፍት ዌር ለመግዛት ሶፍት ዊር አቅራቢዎችን በመጋበዝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 26, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0001/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ

ዳሸን ባንክ የኢንደስትሪ መጋዘን ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen(Jan 26, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር EEP/NP/NCB/FA/01/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተሽከርካሪ ዘይቶች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት በማዕቀፍ ስምምነት ውል ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል።

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተሽከርካሪ ዘይቶች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት በማዕቀፍ ስምምነት ውል ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ፀደይ ባንክ አ.ማ. ባህርዳር ዋና መ/ቤት ህንፃ እድሳት እና የጥገና ስራ እና በደብረታቦር ዲስትሪክት የአለቃ ገብረሃና ቅርንጫፍ የማስፋፊያ ግንባታ ስራ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት/ማሰራት ይፈልጋል

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሐዝቦች ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ በግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በኩል ለ2018 ዓ/ም በመደበኛ እና በፕሮግራም በጀት ለ2018 የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ማገርኮን ኃላ/የተ/የግ ማህበር በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኙ አዲስና ያገለገሉ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች፣ የቢሮ ዕቃዎች እና የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 17, 2026) ማገርኮን ኃላ/የተ/የግ ማህበር የጨረታ ማስታውቂያ ማገርኮን ኃላ/የተ/የግ ማህበር በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኙ አዲስና ያገለገሉ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች

የደቡብ ኢትዮጵያ ከልል ግብርና ቢሮ በምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም በጀት ድጋፍ የተለያዩ አይነት የንብ እርባታ እና የዶሮ እርባታ ቁሳቁሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Help Generation (HG), a Non-profit Women-led Local Civil Society Organization, Invites Bids for the Supply of Dignity Kits Under the UNICEF-FCDO-funded CP-GBV Preparedness and Response Plan for Northern Ethiopia Afar Regional State.

Tamrin Investment Holding Company Invites Eligible Bidders for the Design, Supply, Installation, Commissioning, and Testing of a Complete Solar Panel System for its Subsidiary Companies.

Reporter (Jun 17, 2026) BID ANNOUNCEMENT Proc. Ref No: TIH/O-001/2026 TAMRIN INVESTMENT HOLDING COMPANY would like to invite all eligible

ኦሮሚያ ኢንሹራንስ አ.ማ. የሙሉ ውድመት ካሳ ክፍያ ፈጸሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች እና የተሽከርካሪ አካላት ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ቅዳሜ ሰኔ 20 ቀን 2018 ዓ.ም. ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን የሙሉ ውድመት ካሳ ክፍያ ፈጸሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች እና የተሽከርካሪ አካላት ባሉበት ሁኔታ በጨረታ

Kegna Beverages S.C. Invites Eligible Bidders for the Procurement of Automatic Voltage Regulator (Stabilizer)

Reporter (Jun 17, 2026) INVITATION TO BID [NATIONAL COMPETITIVE BID] Kegna Beverages S.C. is a beverage manufacturing company officially established

የአወሊያ እርዳታና ልማት ድርጅት ሰማኒያ አዲስ አልጋዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 17, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የአወሊያ እርዳታና ልማት ድርጅት ለአወሊያ ጤና ጣቢያ የመጡ በርካታ የሆስፒታል አልጋዎች ያሉት