Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ዳሽን ባንክ በብድር ለሚይዛቸው የተለያዩ ተሸከርካሪዎችን እና ማሽነሪዎችን ማቆያ የሚሆን ስፋቱ ከ 1000 – 3000 ካሬ ሜትር ስፋት ያለውን አጥር ግቢ እና በውስጡ ደረጃውን የጠበቀ መጋዘን እንዲሁም የጥበቃ ቤት ያለው በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ውስጥ የሚገኝ ቦታ ያላቸውን ድርጅቶች አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Reporter(Dec 28, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ  ስኬት ባንክ አ.ማ. (የቀድሞ አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸዉን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና እንደተሻሻለዉ አዋጅ

ስኬት ባንክ አ.ማ. በመያዣነት የያዛቸዉን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 28, 2025) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/037/25 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። ተ.ቁ የተበዳሪው

ዳሽን ባንክ አ.ማ. አውቶሞቢል ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen(Dec 28, 2025) INVITATION TO BID National Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference Number RE-BID AB-20-2025/26. Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for the supply and delivery of

Awash Bank Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Different Items

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ministry of Women and Social Affairs፡ መፈፀም ይፈልጋል Assosa Hotel..

Government (May 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/459ceeda-21fe-4fe7-9d66-9bf4deb0145e/open Lot Information

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር በስሙ ተመዝግቦ የሚገኙትን መኖሪያ ቤቶች በጨረታ አወዳድሮ ባሉበት ሁኔታ ይሸጣል

Reporter (May 17, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር በስሙ ተመዝግቦ የሚገኙትን ከዚህ በታች የተመለከቱትን

ባህራን ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግል ማህበር እና እህት ኩባንያዎቹ የሚያከራያቸውን ህንጻዎች የጽዳት አገልግሎት ስራውን ሙሉ በሙሉ ፍቃድ ላላቸው ኤጀንሲዎች ዓመታዊ ውል ሰጥቶ ለማሰራት በግልጽ ጨረታ በማወዳደር እና አሸናፊውን በመለየት የጽዳት ስራ አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል

አዋሽ ባንክ አ.ማ. ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ አ.ማ ከታች በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ./ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የሰጠው ብድር ባለመክፈሉ በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) 216/92 መሠረት በእዳ

The Organization for Social Service, Health, and Development (OSSHD) Invites Eligible and Qualified Bidders to Participate in the Supply of Basic Maintenance Tool Kits with Bags

Reporter (May 17, 2026) Invitation to BidOrganization for Social Service, Health, and Development (OSSHD) The Organization for Social Service, Health,

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና በሰንጠረዡ ውስጥ

የእናት ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ንብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከተውን

ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከኤስ ኦ ኤስ የሕፃናት መንደሮች በኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ግዳን ወረዳ ለሚገኙ የእንሰሳት ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸዉ አርሶ አደር ቤተሰቦች በድጋፍ መልክ የሚሰጡ የእርባታ በጎችን በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢ ማህበራት፣ ድርጅቶች ወይም ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል