Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Be’kur(Dec 29, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወወቂያ በምዕ/ጐጃም/ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ የተለያዩ ጨረታዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሎት1. ሶፍትዌሮችን ጅፒኤስ ግዥ ፣ ሎት2. የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች

በምዕ/ጐጃም/ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ የተለያዩ ጨረታዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 01, 2026) የሁለተኛ የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አሶሳ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 መሰረት ከአቶ ደረጄ በላይ ገላው የተረከባቸውን የብድር ዋስትና መያዥያ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አሶሳ ዲስትሪክት ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በድርድር ሽያጭ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 01, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ አስራት መኮንን እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ከበቡሽ ሮባ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/71249 በ

የይዞታው ስፋት 315.5 ካ.ሜ. የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Be’kur(Dec 29, 2025) ለመጀመሪያ ለሁለተኛ እና ለሶሰተኛ ጊዜ የወጣግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በባሕርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኙው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1. የዱቄት ፋብሪካ መለዋወጫ ግዥ ለሶለተኛ ጊዜ፣ ሎት

መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. በግልጽ በጋዜጣ አወዳድሮ የሚጓጓዘውን ማጓጓዝ፣ የሚገዛውን መግዛት፣ የሚሰራውን ማሰራት እና የሚሸጠውን መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 20, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 20, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከተውን ንብረት

ኢኮስኮ ራይዚንግ ሆንግፋ ኃ/የተ/የግል ማህበር ጎማን መልሶ መጠቀም ቴክኖሎጂን ሥራ ላይ በማዋል ጎማዎችን በመፍጨት እና የተለያዩ ግብዓቶችን በመጠቀም ለሕፃናት መጫዎቻ፣ ለጂም ቤቶች፣ ለእግረኛ መንገድና ለተለያዩ ስፖርታዊና የመዝናኛ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የራበር ምርቶችን ማለትም Rubber Tiles (Dog Bone), Interlock Playground እና Flat Playground (Standard Rubber Tile) በተለያየ ቀለም ዓይነቶች በከፍተኛ ጥራትና የአገልግሎት ዘመን እያመረተ የሚገኝ ሲሆን፣ ምርቶቹን ለአከፋፋዮች በጨረታ አወዳድሮ የአንድ ዓመት ውል በመፈራረም ለመሸጥ ይፈልጋል

The Ethiopian Roads Administration Now Invites Bidders to Submit Sealed Bids for Providing the Necessary Labor, Material and Equipment for Construction Works of Fiche Gohatsion Overlay and Rehabilitation Project Contract 3: Km 103+600  Km 177+147.

አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ ያገለገሉ እቃዎችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 20, 2026) ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ ያገለገሉ እቃዎችን

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለበረራ መስተንግዶ (Inflight Catering)፣ ለስካይላይት ሆቴል እና ለሠራተኞች ካፍቴሪያ አገልግሎት የሚውል ነጭ የስንዴ ዱቄት (white Wheat Flour) ምርት ከሚያመርቱ ድርጅቶች ጋር በኮንትራት ስምምነት ለሶሥት (3) አመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመስራት ይፈልጋል

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ቅርንጫፍ 3 ጽ/ቤት የተለያዩ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችን፣ ቆርቆሮዎች፣ ንቃይ የብረት በርና መስኮቶች፣ የሕንጻ መሳሪያዎች፣ የጽኅፈት መሳሪዎች እና የተለያዩ የቢሮ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

SNV-Ethiopia Country Office Would Like to Float a Tender for Interested, Eligible & Competitive Bidders for the Provision of a Milk Dispenser Can, Automated Yoghurt Dispenser, and Alcohol Gun.

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የተለያየ አይነት ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር PPPDS/NCB/008/2018 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት