Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Nov 29, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ለመቂ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በ 2018 በጀት ዓመት የተለያዩ

ለመቂ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በ 2018 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሐረሪ ትምህርት ቢሮ በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት መሰረት በሶስት ቋንቋዎች በሐረሪ በኦሮሚኛ እና በአማርኛ ለተዘጋጁ የአንደኛና

የሐረሪ ትምህርት ቢሮ በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት መሰረት በሶስት ቋንቋዎች በሐረሪ በኦሮምኛ እና በአማርኛ ለተዘጋጁ የአንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት (ከ1ኛ እስከ 8ኛ ክፍል) መጻሕፍት የህትመት ግዢ መፈፀም ይፈልጋል

የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ለተለያዩ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል የተለያየ መጠን ያላቸውን ባትሪዎች ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት እና በሥሩ ላሉት ዲስትሪክቶች አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን እና ኢንጅነሪንግ መሣሪያዎች መገልገያ ማለትም ዶዘር፣ ግሬደር፣ ኤክስካቫተር፣ ሮለር እና ሎደር በድጋሚ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Government(Nov 29, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2a2c1f14-1272-4d1a-8335-333f0cd81a19/open Lot Information

Wolkite University: Procurement of Medical Electric Saw Drill (MINI MULTIFUNCTIONAL SYSTEM)

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የፌዴራል ፍትህ እና የህግ ተቋም: የሴት ሙሉ ልበስ በገበር የሚሰፋ የስፈፊት ዋጋ 1 ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Apr 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/baa5eb7e-77b7-4fdd-87ec-bb0c5068612d/open Lot Information

የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ፡ የጥሪ ካርድ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Apr 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0293071d-c826-4f2e-941a-630c0239c8c6/open Lot Information

Ethiopian Forestry Development: NEW PROCUERMENT ELECTRONICS ITEM

Government (Apr 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/eb0e5fb9-5829-4f01-9f0c-9cbd3d588f97/open Lot Information

የጉራጌ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚያስፈልጉ ኮምፒዩተር፣ ፕሪንተር እና ላፕቶፕ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 26, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጉራጌ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚያስፈልጉ ኮምፒዩተር፣ ፕሪንተርና ላፕቶፕ

ገነት ሆቴል በግቢው ውስጥ ያሉትን ነባር የመጸዳጃ እና መታጠቢያ ክፍሎች የግንባታ እድሳት ስራን ለማሰራት ብቁ የሆኑ የሃገር በቀል የህንጻ ወይም የጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ደረጃ-5 (አምስት) እና ከዚያ በላይ የሆኑትን ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ማሰራት ይፈልጋል

ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃላ/የተ/የግ/ማኅበር ለገማድሮ ቡና እርሻ ልማት የእንግዳ እና የሠራተኞች መኖሪያ ቤት ግንባታ ሥራ የጉልበት ወይም የሙያ የአገልግሎት ግዥን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት መሬት አስተዳዳር እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ለቢሮ የሚሆን የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 26, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 004/2018 ዓ.ም የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት መሬት አስተዳዳር እና ኢንቨስትመንት

Action for Social Development and Environmental Protection Organization (ASDEPO) Invites Bids for the Supply of Nutrient-rich Food Items for a Project in Enderta Woredo, Tigray Region.

Reporter (Apr 26, 2026) Action for Social Development and Environmental Protection Organization (ASDEPO) INVITATION TO BID Procurement Number: ASDEPO/ITB/016/2026 In

ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃላ/የተ/የግ/ማኅበር የSolar Powered Backup Battery with Hybrid Inverter and Required Accessories ግዥን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 26, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር EAC 029/2018 1. ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃላ/የተ/የግ/ማኅበር የSolar Powered Backup