Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen(Feb 07, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በከምባታ ዞን የሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት በካፒታል ዕቅድ ለማሰራት
የሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የማዘጋጃ ቤት አንድ ማዕከል ቢሮ ህንፃ ግንባታ ሥራ ከነ ሙሉ ቁሳቁስ እና ከሆስፒታል ፊት ለፊት እና ከልቦባ ኤልያስ እስከ ብርሃን ባንክ የሰውን 200 ሜትር የኮሪዶር ልማት ስራ ከነ ሙሉ ቁሳቁስ /በfull Contract/GC-5/BC-4 እና ከዚያ በላይ ያሉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት የመኪና እና የጀኔሬተር ቅባትና ዘይት፣ የተሽከርካሪ መድን ሽፋን ኢንሹራንስ እና ህትመት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ውል በመያዝ ለመግዛት ይፈልጋል
Bekur (Jul 27, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት በ2019 በጀት አመት 1ኛ. የመኪና እና የጀኔሬተር ቅባትና ዘይት፣
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የምስራቅ ጎጃም ዞን በባሶ ሊበን ወረዳ የየጁቤ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የአይሱዚ የመኪና ኪራይ በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለማስጫን ይፈልጋል
Bekur (Jul 27, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የምስራቅ ጎጃም ዞን በባሶ ሊበን ወረዳ የየጁቤ የመጀመሪያ ደረጃ
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ታች አር/ወረዳ የሳንጃ ሆስፒታል እስቶር ዉስጥ የሚገኙ ለመሥሪያ ቤቱ አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Jul 27, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ታች አር/ወረዳ የሳንጃ ሆስፒታል እስቶር ዉስጥ የሚገኙ ለመሥሪያ ቤቱ አገልግሎት
አማራ ልማት ማህበር (አልማ) ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ (ዴስክቶፕ ኮምፒውተር ብዛት 5፣ ላፕቶፕ ኮምፒውተር ብዛት 20፣ እና ፕሪንተር ብዛት 02 በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በማወዳደር በግልጽ ጨረታ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Bekur (Jul 27, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አማራ ልማት ማህበር (አልማ) የክልሉን ህዝብና ልማት ደጋፊዎችን በዘላቂነት የማንቀሳቀስ በትምህርት፣ በጤና እና
Injibara University Would Like to Procure Food and Beverages
Government (Jul 29, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/16e64a2f-0fa8-4c03-b5e1-7bf2055531ce/open ”
ስፋቱ 200 ካ.ሜ የሆነ ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Bekur (Jul 27, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ እነ ቅዱስ ዬሐንስ 7 ሰዎች እና በአፈ/ተከሳሽ አንተሁን መኮነን መካከል ስላለው የአፈጻጸም
የአማራ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 14 ኮካ ኮላ ፋብሪካ ጎን ከሚገኘዉ ሸድ የተለያዩ ያገለገሉ የስፌት ማሽኖችን፣ የተዘጋጁ ልብሶችን፣ ጣቃ ልብስና ሌሎች ያገለገሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Jul 27, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 14 ኮካ ኮላ ፋብሪካ
በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን በደብረ ታቦር ከተማ አስተዳደር የጉና ዘር ብዜት እና ግብይት ህብረት ስራ ማህበራት ዩኒየን ኃ.የተ የ2018 ዓ/ም የተመረተ በቆሎ ለምግብ /ለዘር/ አገልግሎት የሚውል እና ለምግብ የሚውል የተፈለፈለ ሩዝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Jul 27, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን በደብረ ታቦር ከተማ አስተዳደር የጉና ዘር ብዜት እና ግብይት
የቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Bekur (Jul 27, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ አብሮ አደግ እቁብ ማህበር እና በአፈጻጸም ተከሳሽ አቶ ማተቤ አቸነፍ መካከል