Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Dec 02, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 005 ሽያጭና አገልግሎት/18 ዓ.ም የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በ2018 በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የሽያጭና የአገልግሎት ግዥ
የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በ2018 በጀት የሽያጭና የአገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 17/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
የሐዋሳ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የመገናኛ መሳሪያ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሮኒክስ እና የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ ዕቃዎች፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል አካላትና መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 03, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0629/25 ዳሸን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን
ዳሸን ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen(Dec 02, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ 002/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ለኢንቨስትመንት ልማት ጥናትና ፕሮሞሽን አገልግሎት የሚውሉ አዳዲስ ፕሮጀክቶች በግልጽ ጨረታ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ለኢንቨስትመንት ልማት ጥናትና ፕሮሞሽን አገልግሎት የሚውሉ አዳዲስ ፕሮጀክቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ለማሰራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Addis Ababa Business Trading Enterprise (AABTE) Invites Interested and Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Different Types of Edible Oils, Rice, and Lentils Stew
Ethiopian Herald(Oct 28, 2025) Invitation to Bid Bid No.:-AABTE/SA/ICB/PG/02/02/2018 Addis Ababa Business Trading Enterprise (AABTE) wants to procure different
በጋምቤላ ጉ/መቅ/ጣቢያ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጉምሩክ ቁጥጥር ስር የዋሉ እንዲሁም የተተውና የተወረሱ ሆኖ በጋምቤላ ጉ/ቅ/ጣቢያ መጋዘን ውስጥ የሚገኝ ናሽናል ሲሚንቶ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለሁለተኛ ጊዜ የመጣ የሐራጅ ጨረታ
Ethiopian Electric Power (EEP) Invites Eligible Bidders for the Procurement of Individual Consultancy Services for Technical Assistance on Grid Electricity
World Bank(Oct 30, 2025) REQUEST FOREXPRESSIONS OF INTEREST (REOI) (CONSULTING SERVICES-INDIVIDUAL CONSULTANCY SERVICE) Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia
በሻሻመኔ ከተማ አስተዳደር የመልካ ኦዳ ሆስፒታል በ2018 በጀት ለሰው ሕክምና የሚውሉ የተለያዩ መድኃኒቶች እና የሕክምና መገልገያ /Medical Equipment/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 03, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ማስታወቂያ በሻሻመኔ ከተማ አስተዳደር የመልካ ኦዳ ሆስፒታል በ2018 በጀት ለሰው ሕክምና የሚውሉ የተለያዩ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የ7ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስተካከያ እና የተሰረዙ ቦታዎችን ለማሳወቅ ይፈልጋል
Addis Lessan(Nov 01, 2025) የ7ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስተካከያ እና የተሰረዙ ቦታዎችን ስለማሳወቅ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና
በአብክመ በምዕ/ጎ/ዞን/የሉማሜ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽህፈት ቤት በከተማ ለአስተዳደሩ ለተቋቋሙ ሴ/ቤቶች 2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 02, 2025) Read Carefully ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በምዕ/ጎ/ዞን/የሱማሜ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማ ለአስተዳደሩ ለተቋቋሙ ሴ/ቤቶች 2018
Ethiopian Insurance Corporation Invites All Interested and Eligible Bidders to Participate in the Bid for the Supply of Laptop Computer
Ethiopian Herald(Nov 04, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። INVITATION FOR BIDS (BID NO. ESO/PPMD/002/2025] Ethiopian Insurance Corporation
በዋግ ኽ/ብ/አስ/ር ዞን በአምደወርቅ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽህፈት ቤት የ2018 ዓ.ም የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የእስፖርት ትጥቆች፣ የመኪና መለዋወጫ እና የፈርኒቸር እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ወይም ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በዋግ ኽ/ብ/አስ/ር
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 03, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የተተዉ ዕቃዎች የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሐ-14/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን