Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 06, 2026) በድጋሚ የወጣ የዛፍ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የደብረ ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት በቡሬ ሴክሸን ላይ ተክሎ ያሳደጋቸውን ባህር ዛፍ እና የተለያዩ ዛፎች ብዛት 136
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የደብረ ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ባህር ዛፍ እና የተለያዩ ዛፎች ብዛት 136 ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 06, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ስርጉት ምናሴ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ሱራፌል ካሳሁን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 189536 በ9/10/2015
በድጋሚ የወጣ የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 06, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያየግልጽ ጨረታ ቁጥር 031 ፣ 032 ፣ 033 ፣ 034/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 06, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ሰይፈ ገ/ፃዲቅ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ገ/ፃዲቀ ጨርቆስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/289626 በ21/3/2015 ዓ.ም
የዋናው ቤት ስፋቱ 199.74 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Public Health Institute፡ Procurement of Deep Refrigerator -20
Government(Feb 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/4a80a45e-c65a-4560-aba3-d9f4c7e1623b/open Lot Information Procurement
Dire Dawa University፡ Procurement of Construction Materials
Government(Feb 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0e2b9174-9393-4c7b-950a-0f7a82a5836c/open Lot Information Procurement
Federal High Court፡ Procurement of Hard Disk for Database and Information
Government(Feb 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b1eee3b0-f047-4041-811a-25aa67b39e68/open Lot Information Procurement
Alert Comprehensive Specialized Hospital: Procurement of Coil Spring
Government(Feb 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f6f079d1-cb40-4457-bc33-5685d3065e11/open Lot Information Procurement
የአልቾ ውሪሮ ወረዳ ፋ/ፅ/ቤት የተለያዩ ግንባታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 04, 2026) የሁለተኛ ዙር የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በማ/ኢ/ክ/መንግስት በስልጤ ዞን የአልቾ ውሪሮ ወረዳ ፋ/ፅ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በዋን
የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ የ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ እና ቋሚ እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Feb 02, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ የ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ትምህርት ቢሮ የተለያዩ የትምህርት ቁሳቁስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 03 ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ትም/ቢሮ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ትም/ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ቢሮው
የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2018/2019 የምርት ዘመን በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ውል ከተፈፀመበት ቀን እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 04, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 76/2018 የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2018/2019
የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Be’kur(Feb 02, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ ካሳሁን አዳሙ እና በአፈ/ተከሳሽ እነ አቡየ ቢተው መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ