Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Jan 04, 2026) ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 1104-0002-2025 ደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ልማት ማህበር (ደኢህልማ) በኢትዮጵያ ሲቪል ማህረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ማቋቋሚያ አዋጅ 1113/2011 መሠረት ዳግም ምዝገባ ቁጥር
ደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ልማት ማህበር (ደኢህልማ) ያገለገለ አንድ ተሽከርካሪ (ማህንዲራ የመስክ መኪና) እና ሌሎች የቢሮ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር- 22/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በተሸሻለው የጉምሩከ አዋጅ ቁጥር 1160/2011 አንቀጽ
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 04, 2026) በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SSNT_T594 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአድስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ ኤርፖርት የዲጂታል ሜትር የታከሲ አገልግሎት አቅራቢ እና አስተዳደር ድርጅቶችን አወዳድሮ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ ኤርፖርት የዲጂታል ሜትር የታክሲ አገልግሎት አቅራቢ እና አስተዳደር ድርጅቶችን አወዳድሮ በረጅም ጊዜ ውል ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 04, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 20/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Customs Commission፡ Procurement of Warehouse Rental Service with Security
Government(Dec 05, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/740b2bae-bb10-4e79-bb74-9a21d8cdff1e/open Reference
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አርባምንጭ ሪጅን የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 05, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር:- ኢ/ኤ/አ/አ/ም/ሪ/5039/100/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አርባምንጭ ሪጅን ከታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ
በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል በስሩ ላሉ ግንባታዎች የጥገና ሥራ የኮርኒስ፣ የሲራሚክ፣ የጣራ እና ሌሎችም የጥገና ስራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 01, 2025) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል በስሩ ላሉ ግንባታዎች የጥገና ሥራ የኮርኒስ፣ የሲራሚክ፣
በእንጅባራ ከተማ የሚገኘው የአዊ ልማት ማህበር ሚትስቡሽ መኪና ባለ 2 ጋቤና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Be’kur(Dec 01, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በእንጅባራ ከተማ የሚገኘው የአዊ ልማት ማህበር ሚትስቡሽ መኪና ባለ 2 ጋቤና በግልጽ ጨረታ
በባህርዳር እና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ለይ/ዴ/ወ/ፍ/ቤ/ አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ አላቂ የፅህፈት መሳሪያ እና ቋሚ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 01, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በባህርዳር እና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ለይ/ዴ/ወ/ፍ/ቤ/ አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ አላቂ የፅህፈት መሳሪያ
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በታች አርማጭሆ ወረዳ ሳንጃ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የህንፃ እድሳት በግልጽ ጨረታ አዉጥቶ በወረዳ አቃቢ ህግ ዉል ወስዶ ማሰራት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 01, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በታች አርማጭሆ ወረዳ ሳንጃ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የህንፃ እድሳት በግልጽ
በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለጃናሞራ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ 500 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው ቢሮ G+1 ፎቅ ለማስገንባት የህንጻ ዲዛይን እና የሥራ ዝርዝር እንዲሁም የአፈር ጥናት የሚሰራ የአማካሪ መሃንዲስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 01, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለጃናሞራ
አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የደንብ ልብስና የአደጋ መከላከያ ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 04, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። /span> የብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት
ስፋቱ 433.5 ካ.ሜትር የሆነ መጋዘን የጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Dec 04, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። /span> የጨረታ ማስታወቂያ የፍርድ ባለ መብት አነስ ኢብራሂም እና የፍርድ