Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Oct 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ፀደይ ባንክ ደብ/ዲ/001/2018 ፀደይ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን

ፀደይ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Oct 26, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ቋሚ ንብረቶች

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ 3 የተለያየ ስፋት ያላቸው መጋዘኖች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Oct 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) 216/92 መሠረት በእዳ ማካካሻት የወረሳቸውን ንብረቶች ባሉበት

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ መሠረት በእዳ ማካካሻት የወረሳቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government(Oct 27, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e4fe137f-19b2-4637-bb03-c8bc057ba3e6/open Lot Information

ወሎ ዩኒቨርስቲ የአውቶብስ የመኪና እቃ መለዋወጫ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአደአ በርጋ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የቢሮ ዕቃዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሣሪያዎችን፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማ እና የጽዳት ዕቃዎችን በ2017 ዓ/ም በጀት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁ1/2017 በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ሸዋ ዞን የአደአ በርጋ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በወረዳችን ስር ለሚገኙ የመንግስት ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት

የጌራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ስር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አላቂ ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የመኪና እና ሞተር ሳይክል ጎማዎች፣ የተለያዩ የህትመት ውጤቶች፣ የ1ኛ እና የ2ኛ ደረጃ የተማሪዎች ካርድ ህትመቶች፣ የደንብ ልብስ፣ የሞተር ሳይክል ግዥ፣ የመኪናና የሞተር ሳይክል መለዋወጫ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት እነ አቶ አብይ በርታ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሪት ሶርሴ ደስታ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መስተዳድር በጉጂ ዞን የአዶላ ሬዴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 ዓ.ም የስራ ዘመን በወረዳው ለሚገኙ የመንግስት ሴክተር መ/ቤቶች የሚውሉ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የደንብ ልብሶችና ጫማዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸሮች፣ ሞተር ሳይክሎች እና የተለያዩ የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ደፈልጋል

ሀሼባን ትሬዲንግ አ.ማ. ከ2015 ዓ/ም እስከ 2017 ዓ/ም ለ3 ተከታታይ ዓመታት ያለውን ሂሳብ ኦዲተሮችን አወዳድሮ በጨረታ አሸናፊውን በጠቅላላ ጉባኤ በመሾም ሂሳብን ማስመርመር ይፈልጋል

የውጭ ኦዲተር ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሀሼባን ትሬዲንግ አ.ማ ከ2015 ዓ/ም እስከ 2017 ዓ/ም ለ3ት ተከታታይ ዓመታት ያለውን ሂሳብ ኦዲተሮችን አወዳድሮ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አሸናፊውን

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት አቶ አለማየሁ ዳኛቸው እና የፍ/ባለዕዳ እነ ፀሀይ ገመዳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት

Ministry of Education Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Rent Service

Invitation to Bid Procurement of Car Rent Service /RE-BID Procurement Reference No: MoE-NCB-NC-0001-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሶፋ እጥበት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid የሦፋ እጥበት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: ECC-NCB-NC-0353-2016-PUR Object of Procurement: የሦፋ እጥበት ግዥ Description: ጥራቱን

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 4 አስተዳደር ፋይናንስ የጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በ1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ የሚያስፈልጋቸው የጽዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ፣ የህትመት አገልግሎት ግዥ እና የተለያዩ ዕቃዎች ኪራይ አገልግሎት ግዥን አጫርቶ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 4 አስተዳደር ፋይናንስ የጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በ1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሚያስፈልጋቸው፡- የጽዳት