Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Oct 26, 2025)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸዉንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Reporter(Oct 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ የሲዳማ ቡና አብቃይ ገበሬዎች ኀ/ሥራ ዩኒየን የሂሣብ ምርመራ ጨረታ ድርጅታችን የሲዳማ ቡና አብቃይ ገበሬዎች ኀ/ሥራ ዩኒየን በቡና ኤክስፖርት

የሲዳማ ቡና አብቃይ ገበሬዎች ኀ/ሥራ ዩኒየን በቡና ኤክስፖርት ሥራ ላይ የተሠማራ ሲሆን እ.ኤ.አ ነሐሴ 31, 2025 የተጠናቀቀውንና በ”IFRS” የተሠራ የአንድ ዓመት ሂሣብ በውጭ ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል

Reporter(Oct 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉንና በሰንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የኢንዱስትሪ፣ የመኖሪያ ቤት ሕንፃ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Oct 26, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የድርድር ሃራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 626/2001 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በድርድር

አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን ቤቶች በድርድር ሀራጅ ሽያጭ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Adama Water Supply and Sewerage Service Enterprise (AWSSSE) Would Like to Invite You for the Supply of Tyres, Sanitary Materials, Stationaries and Electromechanical Spare Parts.

Invitation to BidBID NO. NCB/TSSEMS/AWSSSE/01/2017 Adama Water Supply and Sewerage Service Enterprise (AWSSSE) would like to invite;  Eligible bidders for

የሸገር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለሸገር ከተማ አስተዳደር ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ልዩ ልዩ የቢሮ ውስጥ ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፤ የጽዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብሶች፤ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች፤ ኮምፒዩተሮች እና ተዛማጅ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተገለፀውን የጨረታ መመሪያ በመከተል ጨረታውን እንዲካፈሉ ተጋብዘዋል

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር ሰሜን ሸዋ ዞን የያያ ጉለሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች እና የጽዳት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች/ፈርኒቸር/፣ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክሶች፣ የተለየዩ የመኪና እና የሞተር ጎማዎች፣ የመኪና የሞተር ዘይት፣ የግንባታ እቃዎችን፣ በግልጽ ጨረታ ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

The Somali Regional State Water Bureau (SRS-WB) Invites Sealed Bids from Qualified and Eligible Bidders for the Procurement of Submersible Pumps, Cables and Generators

INVITATION FOR BIDS(IFB) Invitation No.: SRS/WB/PEM/EM/05/2016 E.C Somali Regional State Water Bureau (SRS-WB) Title: Procurement for the supply of submersible

በአርሲ ዞን ጉና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በወረዳ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ እቃዎችን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የፈርኒቸር፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የሰራተኛ ደንብ ልብሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁ 01/2017 በአርሲ ዞን ጉና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በወረዳ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ

በምስራቅ ወለጋ ዞን የዋማ ሀገሎ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ሥር ለሚገኙ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች በግልጽ ጨረታ ዕቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በምስራቅ ወለጋ ዞን የዋማ ሀገሎ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ሥር ለሚገኙ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ዕቃዎችን አወዳድሮ

Kegna Beverages S.C. Would Like to Invite Eligible and Reputable Companies to Bid for BOTTLE LABELS

RE-INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING Kegna Beverages S.C. is a beverages Manufacturing Industry officially established by shareholders on April

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት መቶ የመኪና ጥገና ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 03/2016 ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብና ጽ/ቤት ለወረዳው እንሰሳት ሃብት ልማት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የእንስሳት መድኃኒት እና የህካምና መገልገያ መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 02/2016 ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን