Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ዱግዳ ኮንስትራክሽን ኀ/የተ/የግ/ማ የማያገለገሉ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ድርጅታችን ዱግዳ ኮንስትራክሽን ኀ/የተ/የግ/ማ ዝርዝራቸው እና ብዛታቸው ከዚህ ከታች የተጠቀሱትን የማያገለገሉ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።   ያገለገሉ ዕቃዎች ዝርዝር መለኪያ ብዛት 1 የከባድ ተሸከርካሪ ጎማ

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸዉን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸዉንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎) አወዳድሮ ይሸጣል:: ተ.ቁ  

አሐዱ ባንክ አ.ማ ቤት እና መኪና በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

.የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር፡– 004/2017 አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን እና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የመያዣ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅማ ዲስትሪክት መኖርያ  ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠዉ ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። የተበዳሪው ስም   የአስያዡ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች