Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Nov 19, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡GNE/33/2025 (ዘመናዊ የንብ ቀፎዎች እና ማገዶ ቆጣቢ ምጣዶች ግዥ) ጉድ ኔበርስ ኢትዮጵያ መንግስታዊ ያልሆነ ለትርፍ ያልተቋቋመ በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን፣

ጉድ ኔበርስ ኢትዮጵያ ዘመናዊ የንብ ቀፎዎች እና ማገዶ ቆጣቢ ምጣዶች ግዥ ለማቅረብ ይፈልጋል

Reporter(Nov 19, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የሕትመት ውጤቶች የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት የሕትመት ውጤቶች በግልፅ ጨረታ ቁጥር008/2018 አወዳድሮ ከአቅራቢዎች ለመግዛት ይፈልጋል።

የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት የሕትመት ውጤቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ (NCB 002/2018) የለደግ ሚድዋይፈሪ ኮሌጅ የተለያዩ እቃዎች ግዥ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የለደግ ሚድዋይፈሪ ኮሌጅ የተለያዩ እቃዎች ግዥ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 18, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018 ገቢዎች ሚኒስቴር የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ ዕዳ የተያዙ ንብረቶች ሽያጭ የግልፅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የግብር ታክስ ከፋይ ስም ዳሞታ የትምህርት አገልግሎት

ገቢዎች ሚኒስቴር የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት ንብረት በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 18, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አስቴር ጌታቸው እና በፍ/ባለዕዳ ዮሀንስ ሽፈራው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

The Ethiopian Red Cross Society Head Quarter Invites Eligible and Qualified Consulting Firms of Category Grade 3 & Above that Are Licensed to Conduct Hydrogeological and Geophysical Investigation.

ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማህበር በስሩ ለሚገኙት የተለያዩ አይነት ማሽኖች እና ተሽከርካሪዎች ለመከታተል የሚያግዝ GPS Tracker የሚገጥሙ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ 1. ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማህበር በስሩ ለሚገኙት የተለያዩ አይነት ማሽኖች እና ተሽከርካሪዎች ለመከታተል የሚያግዝ

ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን እየገነባቸው ላሉት ለተለያዩ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የሳኒተሪ እቃዎች አቅርቦት፣ የተለያዩ የኤሌክትሪክ እቃዎች አቅርቦት እና የዳታ፣ ቴሌ፣ ቲቪ፣ ሲሲቲቨ፣ ኦዲዮ እና ፋየር አላርም ሲስተም አቅርቦት እና ገጠማ ስራ ግዥ ለመፈጸም ህጋዊና ብቃት ያላቸው ፋብሪካዎችና አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Ministry of Water & Energy Wants to Notify Extension of Deadline for Bid Submission for Reference Procurement Numbers: ET-MOWE-AfDB2-0001-GO-RFB and ET-MOWE-AfDB-0002-GO-RFB

Ethiopian Herald (Apr 18, 2026) To all Bidders Reference: Procurement Numbers ET-MOWE-AfDB2-0001-GO-RFB and ET-MOWE-AfDB-0002-GO-RFB Subject: extension for deadline for bid submission

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ የአጥኝዎች ስራ እና የመኪና ቸርኬ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 18, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 05//2018 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ የግዥ አይነት ሎት

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጤና ቢሮ የሰራተኛ ሰርቪስ የሚሆን ኮስትር መኪና የኪራይ አገልግሎት ከአቅራቢ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 18, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጤና ቢሮ የሰራተኛ ሰርቪስ የሚሆን ኮስትር መኪና የኪራይ

The Ethiopian Agricultural Transformation Institute, Amhara Agricultural Transformation Centre (AATC) Invites Bids for the Supply and Delivery of Bread Baking Machines.

Ethiopian Herald (Apr 18, 2026) Invitation to Bid-(Re-Bid) National Competitive Bid (NCB) Organization: Ethiopian Agricultural Transformation Institute, Amhara Agricultural Centre

በን/ስ/ላ/ክ ከተማ ስር የሚገኘው የወረዳ 11 ጤና ጣቢያ የተለያዩ የፕሪንተር ጥገና ሥራዎች፣ የተለያዩ የcomputer ጥገና ሥራዎች፣ የተለያዩ የphoto Copy ጥገናዎች፣ ደንብ ልብስ፣ የጥገና እቃዎች፣ የጥገና ሥራዎች እና የጽሕፈት መሳሪያ፣ የlnternet Server፣ ጥሬ እና የበሰሉ ምግቦች፣ የምግብ መሥረያ እቃዎች፣ የተለያዩ ቋሚ እቃዎች እና የተለያዩ የጽዳት እቃዎች መግዛት ይፈልጋል