Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Dec 02, 2025) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግሥት ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን የወንዶ ገነት ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለሴክተር
በሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግሥት ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን የወንዶ ገነት ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽህፈት ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች ሞተር ሳይክሎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 02, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 005 ሽያጭና አገልግሎት/18 ዓ.ም የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በ2018 በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የሽያጭና የአገልግሎት ግዥ
የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በ2018 በጀት የሽያጭና የአገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 17/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
የሐዋሳ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የመገናኛ መሳሪያ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሮኒክስ እና የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ ዕቃዎች፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል አካላትና መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 03, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0629/25 ዳሸን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን
ዳሸን ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪ በሐራጅ ይሸጣል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Tigray Roads Authority (TRA) Invites Eligible Consulting Firms to Submit Sealed Bids for Road Construction Consultancy Services
Ethiopian Herald(Nov 02, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! Invitation for Bids (IFB) National Competitive Bidding (NCB) Procurement of Road Construction Consultancy Services
የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ባለው በጀት የምግብ አቅርቦት አገልግሎት ግዥ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter(Nov 02, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡ ECMA/NCB/09/2018 የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ባለው በጀት
The Oromia Roads and Logistic Bureau (ORLB) Intends to Apply a Portion of its Budget Towards Payments for Consultancy Services Related to the Detail Engineering Design and Construction Supervision of Road Projects
Ethiopian Herald(Nov 02, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! Invitation to Express Interest for the Consultancy service of Detail Engineering Design and Construction
ኒውሊፍ ሕክምና ኮምፕሌክስ (በምሥረታ ላይ) ለሚቋቋመው ዘመናዊ የሕክምና ማዕከል ለ24 ሰዓትና ለ7 ቀን የጥበቃ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል በቂ ልምድ፣ ብቃትና ፈቃድ ያላቸውን የጥበቃ አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
Reporter(Nov 02, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግል የጥበቃ አገልግሎት አቅራቢዎች ጨረታ ጥሪ ማስታወቂያየጨረታው ማጠቃለያ መረጃ ዝርዝር መረጃ
የለኩ ከተማ አስ/ርፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በከተማዉ ዉስጥ ላሉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ለጽህፈት ቤት አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Yedebub Nigat(Nov 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የኩ ከተማ አስ/ርፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አምቦ ሪጅን የአምቦ ሪጅን ፅ/ቤት የተለያዩ 4 (አራት) አይነት የሰራተኞች ደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ኢ/ኤ/አ/አ/ሪ/ብሔ/ግ/ጨ/004/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት
The Bole Bulbula Debremedhanit Medhanialem Church Construction Committee Invites All Eligible and Qualified Consulting Firms to Submit Proposals for Consultancy Services Related to the Interior and Exterior Design, Supervision, and Liturgical Space Configuration for the Cathedral Located in Bole Sub-City, Woreda 12, Addis Ababa
Capital(Nov 02, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ETHIOPIAN ORTHODOX TEWAHEDO CHURCHBole Bulbula Debremedhanit Medhanialem Church Construction Committee Addis Ababa, EthiopiaINVITATION FOR OPEN
ፖል ሪዬስና ልጆቹ (ኢትዮጵያ) ሊሚትድ ኃ.የተ የግ ማህበር ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 02, 2025) ፖል ሪዬስና ልጆቹ (ኢትዮጵያ) ሊሚትድ ኃ.የተ የግ ማህበር ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ የጨረታ ሰነድ የጨረታ መለያ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የየካ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎች መስፈርቱን ከሚያሟሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅቶች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የግልጽ ጨረታ ቁጥር