Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Be’kur(Dec 29, 2025) ለመጀመሪያ ለሁለተኛ እና ለሶሰተኛ ጊዜ የወጣግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በባሕርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኙው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1. የዱቄት ፋብሪካ መለዋወጫ ግዥ ለሶለተኛ ጊዜ፣ ሎት

መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. በግልጽ በጋዜጣ አወዳድሮ የሚጓጓዘውን ማጓጓዝ፣ የሚገዛውን መግዛት፣ የሚሰራውን ማሰራት እና የሚሸጠውን መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 01, 2026) ድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የወራቤ ኮምፕሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የ2018 በጀት ዓመት በወራቤ ሆስፒታል ለባዮ ጋዝ /BIOGAS/ ስራ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በዘርፉ ፈቃድ ያላቸው WC-5./G.C-6

የወራቤ ኮምፕሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የ2018 በጀት ዓመት በወራቤ ሆስፒታል ለባዮ ጋዝ /BIOGAS/ ስራ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

2merkato.com(Jan 01, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የስጋና አጥንት መኖ እና ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የዳልጋ ከብት ሀሞት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከጥር 01 ቀን 2018ዓ.ም እስከ ጥር 30

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከጥር 01 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ጥር 30 ቀን 2018 ዓ.ም የሚያመርተውን ለዶሮ መኖ ግብዓት የሚውል የስጋና አጥንት መኖ እና ከጥር 01 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የሚያመርተውን የዳልጋ ከብት ሀሞት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Be’kur(Dec 29, 2025) በድጋሚ የወጣ የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎንዳር ዞን የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ ለሁሉም መኪናዎች ዓመታዊ የመኪና መለዋወጫ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከዚህ

በሰሜን ጎንዳር ዞን የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ ለሁሉም መኪናዎች ዓመታዊ የመኪና መለዋወጫ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር በአርሲ ዞን ሌሙ ከተማ የሚገኘው የለሙ በቆጂ ወተት አምራቾች ህ/ሥራ ማህበር በ2018 SNV የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት ባገኘው በጀት ለማህበሩ ስራ አገልግሎት የሚውል አይሱዙ የጭነት መኪና ኦባማ የ2025 ሞዴል የሆነውን ከሀገር ውስጥ አስመጪዎች ላይ መግዛት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ተጫራቾችን በጋዜጣ ማስታወቂያ መግዛት ይፈልጋል

በአማራ ብሄራዊ ከልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የምንጃር ወረዳ ፍ/ቤት ለ2018 በጀት አመት የሚያገለግሉ ማቴሪያሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 29, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ዐዐ1/2018

የአርባ ምንጭ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም በጀት ዘመን በግልፅ ጨረታ የተለያዩ ግዥዎችን ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ የአርባ ምንጭ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም

Ethiopian Customs Commission: Procurement Of Uniform Item /የሰራተኞች ደንብ ልብስ/

Government(Nov 29, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/72cd48ac-4f0a-4658-a3fc-e0ddb5cea5ad/open Reference

በአብክመ ፍርድ ቤት የሰ/ሸዋ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት የደ/ብርሃን ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት ባለ 3 /ሶስት እግር/ ተሽከርካሪ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በአፈ/ከሣሽ ኪዳነማርያም ተስፋ እና በአፈ/ተከሣሽ ነገሰ አነፀ የአቶ ማሙሽ

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን: በአዲስ አበባ ከተማ የባለ አምስት ኮኮብ ሆቴል አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Nov 29, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/7fde04ef-9f4c-4076-ad55-73057fda5dd5/open Reference

የወሊሶ ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት በወሊሶ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤት ለሚሰራ መሰረተ ልማት የሚያስፈልግ የገረጋንቲ ምርት ዶዘር በመከራየት ለ100(አንድ መቶ) ሰዓት ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የቦታው ስፋት 659 ካ.ሜ. ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Nov 29, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ሀይለሚካኤል ጥላሁን እና የፍ/ባለዕዳ ስኖዝ ሪል እስቴት አ/ማ መካከል ስላለው

Debark University: Procurement Of Compound Fence Work

Government(Nov 29, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/b5fc566e-226f-4c6c-aa8d-7e57f09867fb/open Reference