Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen(Feb 08, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 2 ትምህርት ጽ/ቤት የህዝባዊ ሰራዊት ቅድመ አንደኛ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 2 ትምህርት ጽ/ቤት የህዝባዊ ሰራዊት ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Government(Feb 09, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/9d90a4ee-b68a-45df-9018-e82f5425b2a9/open Invitation to Bid Procurement of the Biogas Material Procurement Reference No: OWEB-NCB-G-0003-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category: Goods Market
Oromia Water and Energy Bureau: Procurement of the Biogas Material
Addis Zemen(Feb 08, 2026) በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2018 ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ሎት አንድ ኤሌክትሮኒክስ እና ሎት ሁለት፡– ርችት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ
ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ኤሌክትሮኒክስ እና ርችት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር-26/2018በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Kotebe University of Education፡ Procurement of News Bulletin/ዜና መጽሔት
Government(Feb 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3a6fe296-70f0-420c-89ff-ab2f94b5b96c/open Lot Information Procurement
Arsi University:Procurement Of Layer Feed/ተመጣጠነ የእንቁላል ጣይ ዶሮ መኖ/
Government(Feb 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/343b07bb-e96f-48fe-b426-59ba5bcfecb3/open Lot Information Procurement
Ministry of Culture & Sport: Procurement of Food Item
Government(Feb 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/abceaee6-a425-4f0a-83ab-cebddfb4fd45/open Lot Information Procurement
የፌዴራል ፍትህ ሚኒስቴር በአርባ ምንጭ ከተማ የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Feb 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/dbc2438e-6e47-4dc2-9cd0-99bfc3bc54cd/open Lot Information Procurement
የባህል እና ስፖርት ሚኒስቴር ኦርጅናል የሆነ የቲዮታ ማርክ 2 መኪና የሞተር ዘይት ባለ 5 ሊትር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Feb 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/36e1e52a-f970-44dd-8786-fa3483d3806c/open Lot Information Procurement
Ethiopian Technology Authority፡ Procurement of Personal Protective Equipment
Government(Feb 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/295a6ed6-c233-476a-a873-83b5952f44e8/open Lot Information Procurement
አዲስ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል አ.ማ የማስታወቂያ ስራ አገልግሎት ግዢ እና የህግ ማማከር አገልግሎት ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter(Feb 08, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር አዓኮማ አ.ማ 07-08/2018 አዲስ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል አ.ማ ደረጀውን የጠበቀ የማስታወቂያ ስራ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ቁጥር 3 መካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ፅ/ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የተለያዩ እቃዎችን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ ቁጥር 3 መካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት 002/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች
በአብክመ በምስራቅ ጎጃም ዞን አዋበል ወረዳ ሉማሜ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 ዓ.ም. የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 08, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በምስራቅ ጎጃም ዞን አዋበል ወረዳ ሉማሜ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 ዓ.ም. ከመደበኛና