Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Jan 25, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪዎቹ ላበደረው ብድር ብድሩ በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 25, 2026) ራስ ሆቴል ፩.ያገለገለ ተሽከርካሪ ሽያጭ (በድጋሚ የወጣ) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጡ ፪. የላውንደሪ ማሽን ኢንደስትሪያል (አጥቦ የሚጨምቅ) (Washer-Extractor 70Kg) ግዢና ፫. የበረዶ መፈልፈያ ማሽን ግዢ የጨረታ ማስታወቂያ የሰሌዳ

ራስ ሆቴል የተለያዩ ንብረቶች ሽያጭ እና ግዥ ማከናወን ይፈልጋል

Government(Jan 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/97d0b556-f69c-4455-b5cb-ade38f3c5a33/open Lot Information Procurement Reference Number: WKU-NCB-G-0374-2018-PUR Object of Procurement: lot 98 ለወልቂጤ ዩኒቭርሲቲ

ለወልቂጤ ዩኒቭርሲቲ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይድ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ Medical Gas Cylinder Trolley ግዥ

Addis Zemen(Jan 26, 2026) በድጋሚ የወጣ የዶሮ ጫጩት ማስፈልፈያ ማሽን ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ 213/18 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ኘሮግራም የበጀት ድጋፍ የዶሮ ጫጩት ማስፈልፈያ ማሽን ግዥ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ኘሮግራም የበጀት ድጋፍ የዶሮ ጫጩት ማስፈልፈያ ማሽን ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Shipping and Logistics Services Enterprise Invites Interested and Eligible Bidders for the Procurement of a Low-bed Trailer with a 45-ton Capacity.

Ethiopian Herald (Jul 02, 2026) Invitation to BiddersTENDER NO RFQ: ESLSE/COR/NEG/PRF/2025/02517 Ethiopian Shipping and Logistics would like to Invite Interested

The Somali Regional State Jigjiga City Administration Invites Sealed Bids for the Rehabilitation of 10 Classrooms (Project Ref: JCA/SUIDAC/002/2026 G.C).

Ethiopian Herald (Jul 02, 2026) Invitation to Bid Somali Regional State Jigjiga City Administration now invites qualified bidders from eligible

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 02, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለሙበት አብዱላዚዝ አብዱ እና በፍ/ባለዕዳ ስንታየሁ ሙሉጌታ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 02, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመበት ወ/ሮ ይምጡበዝና ጋሻው እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ታደለ ደባይ መካከል ስላለው የፍርድ

የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና ፕላን ልማት መምሪያ ለደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት አርባ ምንጭ ሪጂዮ ፖሊሲ ከተማ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ መምሪያ የቴክኖሎጂ መሠረተ ልማት ግዥ ለመግዛት ይፈልጋል

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ያገለገሉ የሬንጅ በርሜሎች፣ የሬንጅ በርሜሎች ከነክዳናቸው እና የቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 3 ዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት የተቆራረጡ ቆርቆሮዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ለፋብሪካው የተለያዩ ክፍሎች እና የእርሻ ማሽነሪዎች ተሸከርካሪዎች ጥገና የሚያስፈልጉ መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር MSF/LP/09/2026 የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፁትን ለፋብሪካችን የተለያዩ ክፍሎች እና

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 02, 2026) የተተው ዕቃዎች የሀራጅ ጨረታ ቁጥር ሐ_47/2018 የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ለሚገነባቸው የተለያዩ ግንባታ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውል ሲሚንቶ ከለሚ ሲሚንቶ ፋብሪካ እንዲሁም የግንባታ ብረት ከባ/ዳር፣ ከአዳማ ፣ ከገላን፣ ከሸኖ እና ከቢሾፍቱ ከተሞች ከሚገኙ ፋብሪካዎች ፕሮጀክቶች ወዳሉበት ከተሞች ስሚንቶ እና ብረት ለማጓጓዝ ይፈልጋል