Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Feb 08, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዘውንና ከዚህ በታች የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል:: የተበዳሪ

ሕብረት ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Reporter(Feb 08, 2026) Development Bank of Ethiopia Invitation for National Competitive Bid Bid Ref. No. Re Bid-DBE/NCB/G/014/2025/26 1. Development Bank of Ethiopia invites interested bidders for the procurement of Computer

Development Bank of Ethiopia Invites Bids for the Procurement of Computer Accessories.

Addis Zemen(Feb 08, 2026) TENDER NO RFQ: ESLSE/COR/NEG/PRF/2025/02262  Re-bid Ethiopian Shipping and Logistics would like to invite interested and eligible bidders for Purchase of the procurement of Heavy Vehicles Cargo

Ethiopian Shipping and Logistics Invites Bids for the Procurement of Heavy Vehicles Cargo Cover Fabric Canvas for the Kality Trucking Branch Office.

Addis Zemen(Feb 08, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ኑሪያ መሀመድ እና የፍ ባለዕዳ እነ አቶ አወል ሙፍታህ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ/272838

የቦታው ስፋት 538 ካ.ሜ. የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ.የተ.የግል ማህበር የ2018 ዓ.ም. በጀት ዓመት የቶዮታ መኪና 5L ዕቃ መለዋወጫ ግዥ በብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 01, 2026) የቶዮታ መኪና ዕቃ መለዋወጫ ግዥ ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር

የሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደር ውሃ አገ/ት ድርጅት ለ2019 በጀት ዓመት ለድርጅቱ አግልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 01, 2026)  ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደር ውሃ አገ/ት ድርጅት ለ2019 በጀት ዓመት ለድርጅቱ አገ/ሎት የሚውሉ

በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን የሎዴ ሄጦሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል አላቂ የጽ/መሣሪያዎች፣ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የጽ/እቃዎች፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ እንዲሁም የመኪና እና የሞተር ጎማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ጠቅላላ ስፋቱ 154.98 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 01, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመበት እነ ተስፋነሽ ደጀኔ እና የፍ/ባለዕዳ አስናቀች ደጀኔ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

ላይፍ ጌት የበጎ አድራጎት ድርጅት 2017 እና የ2018 የሂሳብ ሰነድ በጨረታ አወዳድሮ በውጭ ኦዲት ማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ላይፍ ጌት የበጎ አድራጎት ድርጅት ከሃምሌ 27/2012 ዓ.ም በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ማህበር

ሀላባ ዞን የዌራ ወረዳ ፋይናንስ የጽ/መሣሪያ እና ሌሎች አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣ የሞተር ሣይክል፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ጀነሬተር እና ፈርኒቸር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀላባ ዞን የዌራ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴ/ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ

የመራቢቾ ት/ቤት የቀድሞ ተማሪዎች ማህበር የማህበሩን ዓመታዊ ሂሳብ በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋሉ

Addis Zemen (Aug 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የመራቢቾ ት/ቤት የቀድሞ ተማሪዎች ማህበር የማህበሩን ዓመታዊ ሂሳብ በውጪ ኦዲተር ማስመርመር የሚፈልጉ ተጫራቾች፡–

የሀላባ ዞን ፋይናንስ መምሪያ አላቂና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 01, 2026) ማስታወቂያ የሀላባ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በሀላባ ዞን ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል አላቂና

በአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የወልድያ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት ቤት ውስጥ ያሉ የተለያዩ ሴሪያል ቁጥር ያላቸው ያገለገሉ ጎማወችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 01, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የወልድያ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት ቤት ውስጥ