Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Dec 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ መለያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት የሐር

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት የሐር ልማት ቁሳቁስ (ለ3ኛ ጊዜ) እና ለዶሮ ቤት መስሪያ የሚያስፈልግ የግንባታ ዕቃ/ቆርቆሮና ሚስማር /ህጋዊ ተጫራቾችን በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 20, 2025)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የደረቅ ጭነት ማመላለሻ ጨረታ ቁጥር 008/2018 ዳሞታ የወላይታ ገ/ህ/ሥራ ዩኒየን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በወላይታ ዞን ለሚገኙ አርሶ

ዳሞታ የወላይታ ገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን ለበልግ መኸርና መስኖ የአፈር ማዳበሪያ/ዳፕ/ እና ዩሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሜ የወጣ የብሄራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ የኮምቦልቻ ግብርና ኮሌጅ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ የኮምቦልቻ ግብርና ኮሌጅ ለ2018 የበጀት ዓመት ተቀብሎ ለሚያስተምራቸው ተማሪዎች ለምግብ አገልግሎት የሚውል አቅርቦት እና የተለያዩ እቃዎችን አወዳድሮ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 20, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የንግድ ቤት ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣጨረታ ቁጥር ብግጨ/ኢኢኮ/R01/2018 የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ ስታዲዬም አካባቢ ከግዮን ሆቴል ጎን

የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ ስታዲዬም አካባቢ ከግዮን ሆቴል ጎን ካለው የሚድሮክ ናኒ ሕንጻ አጠገብ የሚገኘውን ሕንጻ ለቢሮ አገልግሎት ለመጠቀም የሕንጻ እድሳት አድርጎ የጨረሰ ሲሆን፤ በሕንጻ ስር የሚገኝ አንድ ክፍል ለንግድ ሥራ ወይም ለቢሮ አገልግሎት ለማከራየት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት የህትመት፤ የምግብ ቤት ዕቃዎችና ላውንደሪ ማሽን፤ የአንቲ ቫይረስ እና የፈርኒቸር ግዥ የሚያቀርቡ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 18, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 005/18 የኢትዮጵያ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት የህትመት፤ የምግብ ቤት ዕቃዎችና ላውንደሪ

ዳሽን ቢራ ፋብሪካ አ.ማ ሰለክላካ እና ዛና እና ውቅሮማሮ፣ ሀውዜን እና ፍሬወይኒ፣ ሽሬ፣ መሀልሜዳ እና ሽዋሮቢት፣ አላማጣ፣ መርግ ደላንታ እና መካነሰላም፣ ነቀምት፣ ሱልልታ እና ፍቸ፣ ተርቻ፣ መቱ፣ ዲማ 01፣ ዲማ 02፣ ጅንካ እና ኮንሶ፣ ላሊበላ የዳሽን ቢራ ምርቶችን ለማከፋፈል ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን የተለያዩ የተሽከርካሪ ጎማዎችና ጌጣጌጦችን እና የጽዳት አገልግሎትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 18, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን የተለያዩ የተሽከርካሪ ጎማዎችና ጌጣጌጦችን፣ የጽዳት አገልግሎትን በግልጽ ጨረታ

Ministry of Health: Procurement of General Service Materials

Government(Nov 19, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/71763873-df29-4093-8144-61039d627035/open Reference

Jigjiga University: SUGER 100 KG (ስኳር (100kg)

Government(Nov 19, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/3204e937-cb26-4d89-acfb-452b9108c1dc/open Reference

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት: ለ3ኛ ጊዜ በድጋሚ የወጣ አመታዊ የመስተንግዶ አገልግሎት ግዥ

Government(Nov 19, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/8a0d51a8-d294-4b17-aeb7-be2b72f6f140/open Reference

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ራዕይ ሁለገብ ሸማቾች ኃ/የተ/የኅ/ሥራ ማህበር ያሉትን የተለያዩ ሱቆች የማዘመን ሥራ ለማሠራት ማቴሪያል ብቻ የሚያቀርቡ ተጫራቾችን ማወዳደር ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 18, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የጨረታ ማስታወቂያ በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ራዕይ ሁለገብ ሸማቾች ኃ/የተ/የኅ/ሥራ ማህበር ያሉትን

Jigjiga University: SUGER 100 KG (ስኳር (100kg)

Government(Nov 19, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/3204e937-cb26-4d89-acfb-452b9108c1dc/open Reference

Armauer Hansen Research Institute: Procurement of ICT Equipment’s@2018

Government(Nov 19, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  Please click on this Link