Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 01, 2026) ግልጽ የጨረታ ግዥ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር፡-ጉ/ክ/ከ/ዋ/ስ/አስ/ፋ/04/2018 ዓ.ም በጉለሌ ክ/ከተማ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የዕቅድ ማስፈፀሚያ የሚውሉ ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ

በጉለሌ ክ/ከተማ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የዕንቁላል ጣይ ቄብ ዶሮ፣ የተለያዩ መኖዎች እና የኤሌክትሮኒክስ እቃ ስካነር ብቻ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 01, 2026) ግልጽ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ02/05/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ02/05/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Be’kur(Dec 29, 2025) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጎንጅ ቆለላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥና /ንብ/አስ/ቡድን በ2018 በጀት አመት አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴክተር መሥሪያ ቤቶች ማለትም ገንዘብ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች ማለትም፡-

የጎንጅ ቆለላ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና መለዋወጫ እንዲሁም የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች (ለባህል ቡድኖች የሚያገለግል) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Government(Jan 01, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/6f348a5e-f9c4-4e5a-b0b1-8d99dd7e4b2e/open  Reference Number: MOD-NCB-G-0569-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: NCB/G/0002/2018/B Procurement Information Procurement Type: Bidding

የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ለቢዘነስ እና ማህበራዊ ጥናት ኮሌጅ አገልገሎት የሚውል የፅዳት እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Ethiopian Petroleum Supply Enterprise (EPSE) Hereby Invites Seated Bids from Eligible Local Bidders for the Drilling, Construction, and Pumping Test of One Water Production Well/borehole for the Smart Retail Fuel Station and the Associated Building, Located in Addis Ababa, Akaki Kality Sub-city, Around Alem Bank.

የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶች ለማንቀሳቀስ የምርት መያዣ ፕላስቲክ ሳጥን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 18, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥው መለያ ቁጥር:- ኢ.ን.ሥ.ኮ ማዕከል ግዥ/ ብግጨ 06/2018  ኮርፖሬሽኑ የአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶች

Federal Technical and Vocational Education and Training Institute: PROCUREMENT OF ALUMINUM PROFILE

Government (May 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/bf9a6245-3f2c-40ea-a4a7-3ce64360a482/open Lot Information

Ethiopian Public Health Institute: Procurement of Stabilizer

Government (May 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/8d8d04c4-8cb8-4705-af0c-1424ba4c5fa3/open Lot Information

Ethiopian Communication Authority: Procurement of Electronics Equipment

Government (May 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/43b33f98-c674-49c4-bef8-6ed416537603/open Lot Information

Government Communication Service: Procurement of Tuta Redone

Government (May 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/85d4b364-e3d6-47d3-8342-d211ee7b352d/open Lot Information

Samara University: Procurement of Maintenance and Repair Service

Government (May 19, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/ba188e75-e041-4478-afd1-3208fe0522c9/open  Invitation to

Livestock Development Institute: Procurement of Food and Beverages

Government (May 19, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም!  https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/feebb2aa-20a0-43cc-bb24-d234fe818b4b/open  Invitation to

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የICT እና ኢንተርኔት እቃዎች እንዲሁም የተሽከርካሪ ጎማዎች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 18, 2026) የብሄራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥር አብክመ/ኢቴቢ/ግ/ጨ/06/2018 በአማራ ብሔራዊ  ክልላዊ መንግስት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ለ2018 በጀት