Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Oct 12, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር/001/2018 ግልጽ ጨረታ አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ከዚህ በፊት ይጠቀምባቸው የነበሩ ያገለገሉ

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ከዚህ በፊት ይጠቀምባቸው የነበሩ ያገለገሉ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ እቃዎች፣ የቢሮ ማሽኖች ቢሮ ፈርኒቸሮች ጎማዎች የተለያየ መጠን ያላቸው የተሽከርካሪዎች ወንበር፣ የተለያዩ ቁርጥራጭ አልሙኒየም እና ብረታ ብረቶች ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Oct 12, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን ንብረቶች

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Oct 12, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/003/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (216/1992) (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት

ሲንቄ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Oct 12, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  INVITATION TO RE-BID National Competitive Bid (NCB) Zemen Bank S.C. invites interested and eligible Bidders

Zemen Bank S.C. Invites Interested and Eligible Bidders for the Procurement of Fabric for Uniform, Preserved Natural Flower Arrangements and Meter Taxi Service

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Water Technology Institute፡ Procurement of ICT Equipment

Government (Mar 17, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/53c230fc-ce29-4c5b-93ce-94ff2910d795/open Invitation to

Ethiopian Customs Commission፡ Procurement of Uniforms

Government (Mar 17, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/19dd267e-dfec-43ec-802e-91ed55d27061/open Invitation to

አጋርፋ የግብርና ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኮሌጅ ዛላ በርበሬ እና ጎመን ዘር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 17, 2026) የምርት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የሽያጭ መለያ ቁጥር 01/01/2018 ዓ.ም. አጋርፋ የግብርና ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኮሌጅ

ዳሸን ባንክ የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen (Mar 17, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ደዲ/0377/25 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 147/2011

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ለደሴ ከተማ አስተዳደር መንገድ ባለስልጣን አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በነጠላ ዋጋ ውድድር መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2018 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ለደሴ ከተማ አስተዳደር መንገድ ባለስልጣን አገልግሎት

የቤንች ሸኮ ማህበረሰብ ቴሌቪዥን ድርጅት ድሮን ካሜራ፣ ግራፊክስ ኮምፒዩተር፣ የአር6 ሜሞሪ ሪደር፣ ዩፒኤስ፣ ቴራ ማስተር፣ ዴስክቶፕ ኮምቲዩተር፣ Sony 5×5 Card Reader እና ሞተር ሳይክል አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የቤንች ሸኮ ማህበረሰብ ቴሌቪዥን ድርጅት በሁለት ሎት የተከፋፈሉትን እቃዎችን በግልጽ ጨረታ በማውጣት አወዳድሮ

የእርጡማ ፉርሲ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት የግንባታ እቃዎች፣ የጋቢዎን ሽቦና ማሰሪያ ሽቦ፣ የውሃ መሳቢያ ሞተር እና የመኪና ጎማ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 17, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን መምሪያ የእርጡማ ፉርሲ ወረዳ ገንዘብ

ብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት 45 ግራም 35 ሴ.ሜ ብዛት 200,000 ኪ.ግ የጋዜጣ ወረቀት፣ ያገለገሉ የመኪና ጐማዎች፣ አገልግሎት የሰጡ ወንበርና ጠረጴዛዎች፣ አሉሚኒየም ቺፕስ፣ የተፈጨ ወረቀት እና ሌሎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድር ለመሸጥ ይፈልጋል

የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ማረሚያ ቤት ኮሚሽን የደህንነት ካሜራ ዕቃ አቅርቦት ግዥና የደህንነት ካሜራ ዝርጋታ ስራዎች እና የኔትወርክ ዕቃ አቅርቦት ግዥና የኔትወርክ ዝርጋታ ስራዎች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና የዝርጋታ ስራዎች ማሰራት ይፈልጋል