Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Sep 08, 2026) የዕቃዎች ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያማስታወቂያ ቁጥር 2/2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ የንጽህና መጠበቂያ እና የኮስመቲክስ ዕቃዎች ፣ የእህል ምርት ውጤቶች ሌሎች

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ የንጽህና መጠበቂያ እና የኮስሞቲክስ ዕቃዎች፣ የእህል ምርት ውጤቶች እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሽጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 07, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 48/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/82 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ

አማራ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 07, 2026) RE-INVITATION NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Gambella baromado CSC office construction Works Procurement Reference Number: EEU/GAM/R/NCB-001/2018 No   Items   Bid Security Amount   Bid Opening

The Ethiopian Electric Utility (EEU) Gambella Region is Inviting Sealed Bids for the Construction of the Gambella Baromado CSC Office.

Reporter (Sep 06, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/055/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የሌብሊንግ ፔፐር (ባለ 16) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Aug 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/12c5e252-001a-4172-a5bb-40854de0c3d5/open Lot Information

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለ2019 በጀት አመት የሚውሉ የተለያዩ የደንብ እና የሴፍቲ አልባሳት በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 22, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር-ESLSE/P&T/REQ/2025/37360 በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል

Kombolcha Textile Share Company Invites International Bids for the Supply of 50,000 Kg of Virgin Polyester Fiber.

The Reporter (Aug 22, 2026), Ethiopian Herald (Aug 22, 2026) International Bid Invitation BID Ref. No.SPD-18/2018-12 Kombolcha Textile Share Company

ኮ/ቀ/ክ/ከተማ የወረዳ 5 ፋይናንስ ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ የስራ ሂደት በ2019 የበጀት ዓመት ባለው በጀት የተለያዩ እቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2019 ኮ/ቀ/ክ/ከተማ የወረዳ 5 ፋይናንስ ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ የስራ ሂደት በ2019

Ministry of Defense፡ Procurement of Medical Equipment and Supplies

Government (Aug 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/4d7cec2b-0001-4b56-b0a2-d406eedebf8c/open

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 ፀሐይ ግባት ቅድመ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም የት/ዘመን ለት/ቤቱ ሥራ የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ወረዳ 08 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ የቋሚ ዕቃ፣ ደንብ ልብስ፣ ስቴሽነሪ፣ የጽዳት ዕቃ፣ ህትመት፣ መስተንግዶ፣ ልዩልዩ፣ ትራንስፖርት፣ ጉልበት፣ የጓሮ አትክልት ዘር ግዥ እና የኤሌክትሮኒክስ ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የዕድገት በስራ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Lessan (Aug 22, 2026) በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 05 የእድገት በስራ ቅድመ መጀመረያና የመጀ/ደ/ት/ቤትየግልፅ ጨረታ ቁጥር 01/2018 ዓ.ም ከዚህ በታች

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በኢሉባቦር ዞን የበቾ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት 2019 ዓ.ም በጀት ዘመን ለመንገድ ሥራ አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ማሽኖች ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በኢሉባቦር ዞን የበቾ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት 2019 ዓ.ም በጀት ዘመን ለመንገድ