Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Mar 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ፍቅርተ ማሞ እና የፍ/ባለዕዳ ሃምሳ አለቃ አቦነሽ ማሞ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/96994

በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 02, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት ወ/ሮ እመቤት ጁፋራ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ተስፋዬ ጁፋራ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.151270 በቀን 18/3/2007 ዓ.ም

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 02, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 12-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና ሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የካቲት 09/2018 ዓ.ም በታተመው በኩር ጋዜጣ የወጣውን ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ሰነዱን ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ የተሻሻለው ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የተለያዩ የውሃ ቆጣሪዎች፣ የአፈር ቁፋሮ አገልግሎት ሰራ እንዲሁም የተለያየ መጠን ያላቸው ሰመር ሰብል ፓምፕ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች የምግብ ጥሬ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid Lot 1: የተማሪዎች የምግብ ጥሬ ዕቃዎች ግዥ Procurement Reference No: SPSH-NCB-G-0019-2016-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method:

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በስሩ ላሉ መስሪያ ቤቶች የሚውል የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ምስ/አዘ 21/2016 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት አዳዲስ የሞተር ሳይክሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

 በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ፡-ኢፕድ 002/2017 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት አዳዲስ የሞተር ሳይክሎችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ባሌ ዞን በሰዌና ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ በመደበኛ በጀት ፕሮግራም በታቀፉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች በ2017 በጀት አመት ቋሚ እና አላቂ ዕቃዎች፣ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ ፈርኒቸር እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የደንብ ልብሶችና የወንድና የሴት ጫማዎች፣ ለጽዳት የሚውል ቁሳቁስ፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማዎች እና ለሞተር ሳይክል ግዥ እና ተዛማጅች ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት ኤሌክትሮኒክስ፤ የቤት ዕቃ፣ ፅዳት፣ ልዩ ልዩ፣ ጫማ፣ ምግብ ነክ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ አልባሳት፣ ኮንስትራክሽን እና ለስፔርፓርት እቃዎች በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የግልፅ እና የሀራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ ኤሌክትሮኒክስ፤ የቤት ዕቃ፣ ፅዳት፣ ልዩ ልዩ፣ ጫማ፣ ምግብ ነክ፣ 

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን እና የፎርስ ተሽከርካሪ ሞተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን እና የፎርስ ተሽከርካሪ ሞተር በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

በኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ የሜ/ጄ/ሙሉጌታ ቡሊ ፖሊ ቴ/ኮሌጅ ግ/ጨ/001/2017 ኮሌጃችን ለ2017 በጀት ዘመን ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥ መለያ ቁጥር በመከ/ሚ/በህ/ት/ስ/ዋና/መ/ሜ/ጄ/ሙሉጌታ ቡሊ ፖሊ ቴ/ኮሌጅ መደበኛ በጀት ገ/ጨ/001/2017 የግዥ መለያ ቁጥር በኢፌዲሪ መከላከያ ሚኒስቴር ትምህርትና ስልጠና

በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከ የቀራንዮ መ/ዓለም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አላቂ የቢሮና የትምህርት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እና ቋሚ ዕቃዎች፣ የህትመት ስራዎች፣ አላቂ የስፖርት ዕቃዎች፣ ግብርናና የደን ግብአቶች፣ የላብራቶሪ እቃዎች እና የተለያየ አይነት መፅሐፍቶች ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል

በምዕራብ አርሲ ዞን የነንሰቦ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት አመት የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችና ፈርኒቸሮች፣ የሠራተኛ ደንብ ልብስ፣ የመኪና ጎማና የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በምዕራብ አርሲ ዞን የነንሰቦ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት አመት ከዚህ በታች የተገለጹትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት