Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ሥ/ክ/ቢሮ የቀባዶ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ ለስልጠናና ለቢሮ አገልግሎት የሚሆኑ ከዚህ በታች በ6 ሎት የተዘረዘሩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በሰብል

የቀባዶ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ ለስልጠናና ለቢሮ አገልግሎት የሚሆኑ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 07, 2026) የንግድ ቤት(ሱቅ) ኪራይ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ብግጨ/ኢኢኮ/R3-01/2018 የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ ስታዲዬም አከባቢ ከግዮን ሆቴል ጎን ካለው የሜድሮክ ናኒ ህንጻ አጠገብ የሚገኘውን

የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የንግድ ቤት (ሱቅ) ኪራይ ለማከራየት ይፈልጋል

የሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የማዘጋጃ ቤት አንድ ማዕከል ቢሮ ህንፃ ግንባታ ሥራ ከነ ሙሉ ቁሳቁስ እና ከሆስፒታል ፊት ለፊት እና ከልቦባ ኤልያስ እስከ ብርሃን ባንክ የሰውን 200 ሜትር የኮሪዶር ልማት ስራ ከነ ሙሉ ቁሳቁስ /በfull Contract/GC-5/BC-4 እና ከዚያ በላይ ያሉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በ07/06/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በ07/06/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አምቦ ዩኒቨርሲቲ ለ1ኛ ደረጃ ት/ቤት መዋለህጻናት የሚዉል የህንጻ ጥገና ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid ለ1ኛ ደረጃ ት/ቤት መዋለህጻናት የሚዉል የህንጻ ጥገና ዕቃዎች ቁ.ር 1 Lot Information Procurement Reference Number: AU-NCB-G-0201-2016-PUR Object

Sidama Bank Invites All Interested and Eligible Bidders by this National Competitive Bid (NCB) for the Purchase of Attestation Service for Existing Bankers Realm (BR.NET) Core Banking System

BID INVITATION NOTICE FOR PRICE QUOTATION BID Ref. No:LOT-1: SDBS/CONSULTANCY/003/2024& LOT-2:SDBS/COUNTER/0020/2024 1. Sidama Bank invites all interested and eligible bidders

National Insurance Company of Ethiopia S.C (NICE) Hereby Invites Registered, Eligible, and Qualified Bidders for Excavation Protection (Shoring) Construction and Bulk Excavation Activity for the 3B+G+22 Office Building Situated at Arada Sub City Behind the Hager Fikir Theatre.

Ethiopian Maritime Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Security Service

Invitation to Bid LOT 18 : Procurement of Security Service (የጥበቃ አገልግሎት) Procurement Reference No: EMAA-NCB-NC-0002-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services

 አግታ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በስቶክ ላይ የሚገኙ የተለያዩ ብራንድ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን (ማለትም የሰንሎንግ አውቶብስ፣ የባይክ አውቶሞቢል፣ የጀንሊዮን ትራክስ፣ የግራንድ ታይገር ፒክ አፕ እና የባው ሚኒባስ) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏አግታ ኃ/የተ/የግ/ማህበር አግታ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በስቶክ ላይ የሚገኙ የተለያዩ ብራንድ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን (ማለትም የሰንሎንግ አውቶብስ፣ የባይክ አውቶሞቢል፣ የጀንሊዮን

Hijra Bank S.C Would Like to Invite Potential Suppliers to Submit a Sealed Bid for the Supply of an Electric Vehicle, Generator 10 KVA, and Promotional Material

INVITATION TO BID Bid Name: Electric Vehicle, Generator 10 KVA, and Promotional Material Hijra Bank S.C would like to invite

ጂ ኤስ ቤት ግንባታና ኪራይ አክሲዮን ማህበር አክሲዮኖችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የአክሲዮን ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጂ ኤስ ቤት ግንባታና ኪራይ አክሲዮን ማህበር በአዲስ አበባ ከተማ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በወረዳ 1 በመርካቶ

Ethiopian Sport Academy Invites Eligible Bidders for the Procurement of Mobile Phone

Invitation for Bid Procurement of Mobile Phone Lot Information Procurement Reference Number: ESA-NCB-G-0160-2016-PUR Object of Procurement: Procurement of Mobile Phone

ግራንድ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ ከ2017 ዓ.ም ጀምሮ ለ3 (ሶስት) ተከታታይ የበጀት አመት የአክሲዮን ማህበሩን ሂሳብ ኦዲት እንዲያደርጉ ይጋብዛል

ግራንድ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የውጪ ኦዲተር ሥራ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ግራንድ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ የደንበኞችን ፍላጎት መሰረት ያደረገ