Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Aug 09, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 ለባንኮችና ለማይክሮ ፋይናንስ

ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 09, 2026) INVITATION TO RE-BID Bid Reference No:- ERCS/WRKS/0048/26 The Ethiopian Red Cross Society Head Quarter Office invites eligible and qualified contractors of category of Electromechanical Contractors, water

The Ethiopian Red Cross Society Invites Eligible and Qualified Contractors (Category 5 and Above) for the Supply and Installation of Labor, Materials, and Equipment for Solar Electrification at Yiryir and Tigole Health Centers in Akobo Woreda, Gambella Region.

Reporter (Aug 09, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ  የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች ስሙ ለተገለጸው ተበዳሪ የበደረውን ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልከፈሉ ባንኩ በተሽሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. የንብረቶች ሐራጅ ማስታወቂያ አውጥቷል

Reporter (Aug 09, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና ያዛቸዉና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደ ተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ስፋቱ 58.7 ካ/ሜ የሆነ 40/60 ኮንደሚኒየም ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 01, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/መ/ቁ/03-36636 የፍ/ስፈ/መ/ቁ/45339 የፍ/ባለመብት ዶ/ር ዘላለም ተመስገን እና የፍ/ባለዕዳ አምሳለ ደምሴ መካከል ስላለው

የግንብ ገበያ ንግድ አክሲዮን ማህበር የ2018 በጀት ዓመት የፋይናንሻል የሥራ ክንውን በቻርተር የተመሰከረለት የሂሳብ አዋቂና የተፈቀደለት አዲተር (በውጪ ኦዲተር) ለማስመርመር ይፈልጋል

የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 ፋ/ጽ/ቤት ለጽህፈት ቤቶች መገልገያ አላቂ የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች እና የተለያዩ የደንብ ልብስ እና ስፌት ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በቡኖ በዴሌ ዞን የዴጋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዘመን በሥሩ ላሉት መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት የተለያዩ የሥራ አልባሳት፣ የድርጅቱ ዓርማ የሚታተምበት መለዮና ከረባት እና የተለያዩ ጫማዎች (የሥራና የሴፍቲ ጫማዎች) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ.የተ.የግል ማህበር የ2018 ዓ.ም. በጀት ዓመት የቶዮታ መኪና 5L ዕቃ መለዋወጫ ግዥ በብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 01, 2026) የቶዮታ መኪና ዕቃ መለዋወጫ ግዥ ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር

የሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደር ውሃ አገ/ት ድርጅት ለ2019 በጀት ዓመት ለድርጅቱ አግልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 01, 2026)  ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደር ውሃ አገ/ት ድርጅት ለ2019 በጀት ዓመት ለድርጅቱ አገ/ሎት የሚውሉ

በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን የሎዴ ሄጦሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል አላቂ የጽ/መሣሪያዎች፣ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የጽ/እቃዎች፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ እንዲሁም የመኪና እና የሞተር ጎማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ጠቅላላ ስፋቱ 154.98 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 01, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመበት እነ ተስፋነሽ ደጀኔ እና የፍ/ባለዕዳ አስናቀች ደጀኔ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም