Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Aug 16, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ ሐራጅ/051/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ
ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 16, 2026) DASHEN BANK S.C CALL FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) 1. Dashen Bank invites eligible and interested potential bidders for the procurement of different items as per
Dashen Bank S.C. is Inviting National Competitive Bids for Two Separate Procurement Categories.
Addis Zemen (Aug 16, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሰት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳዳር በሰቆጣ ከተማ የሚገኘው የዋቢ ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ስራ ማህበራ ዩኒዩን ኃ/የተወሰነ ለዩንዩኑ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሰት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳዳር በሰቆጣ ከተማ የሚገኘው የዋቢ ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ስራ ማህበራ ዩኒዩን ኃ/የተወሰነ ለዩንዩኑ ምርት እና ግብአት ለማጓጓዝ አገልግሎት የሚውል ሲኖ ካሶኒ 2025 ሞዴል ባለ 400 (አራት መቶ) የፈረስ ጉልበት የጭነት ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter (Aug 16, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ
ኦሮሚያ ባንክ ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Jhpiego Ethiopia Invites Bids for the Rental of a Warehouse with a Capacity of 100-120 M2.
Reporter (Mar 22, 2026) INVITATION TO BID Warehouse Space Rental Invitation to Bid No. 007/2026 Jhpiego Jhpiego, an affiliate of
Tsehay Insurance S.C. Invites Qualified Suppliers to Bid for the Installation of Neon Light Signage at its Addis Ababa Premises.
Reporter (Mar 22, 2026) INVITATION TO OPEN TENDER Tender No.: TISC/HRPA/15/2026 Tsehay Insurance S.C. hereby invites qualified and experienced suppliers
ፀሐይ ባንክ አ.ማ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 22, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ) የጨረታ ቁጥር፡ ፀባ/06/2025-26 የተሸከርካሪዎቹ ዝርዝር መረጃ ተ.
Addis Ababa Road Authority፡ Procurement of Electronics Equipment
Government (Mar 23, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/0c9c7142-a5d0-4304-afa6-25cf97c02ae9/open Invitation to
Oromia Public Procurement and Property Disposal Agency: Procurement of Electronics Equipment
Government (Mar 23, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/9dbc591b-533a-47cd-9a23-101dcc626659/open Invitation to
የዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት የህክምና እቃዎች ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 5/2018 የዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎቱ የተገለፀውን፡ ሎት
ፋና ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/ሕ/ስራ ማህበር የእስቴሽነሪ እቃዎች እና የፋንውቴን ስራ ከነማቴሪያሉ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ፋና ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/ሕ/ስራ ማህበር የእስቴሽነሪ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ሎት 1
ደርባ ትራንስፖርት ኃ.የተ.የግ.ማ የከባድ የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪዎች የመለዋወጫ ዕቃዎችን ባላቸው መለያ ቁጥር (Part Number) መሠረት አቅራቢዎችን ማወዳደር ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ደርባ ትራንስፖርት ኃ.የተ.የግ.ማ ሞዴላቸው ቮልቮ ሞዴል FH64R የተሰራበት ዘመን እ.ኤአ 2010 ለሆኑት
ኦሮሚያ ኢንሹራንስ ተሽከርካሪዎች እና የተሽከርካሪ አካላት እንዲሁም የተገለገለባቸውን የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች እና የተሽከርካሪ አካላት ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን የሙሉ ውድመት ካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች እና የተሽከርካሪ አካላት እንዲሁም የተገለገለባቸውን የተለያዩ