Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (May 11, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የተለያየ መጠን ያላቸው BUTTWELDING HDPE

የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን እና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 12, 2026) የግንባታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ባህላዊ መልከዓ ምድር ዓለም ዓቀፍ ቅርስ አስተዳደር ጽ/ቤት ከፌዴራል ቅርስ ባለስልጣን ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በይርጋ

በጌዲኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት አጥር እና የመጸዳጃ ቤት በዘርፉ የተሰማሩትን ማኅበራትን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 12, 2026) በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ያገለገሉ ያማሃ ሞተር ሳይክሎችና ቶዮታ ፒካፕ መኪና በግልጽ

በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ያገለገሉ ያማሃ ሞተር ሳይክሎችና ቶዮታ ፒካፕ መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 12, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን በ2018 በጀት አመት ለኮሚሽኑ አገልግሎት የሚውሉ በሎት 1 ፡– ፎቶና ቪዲዮ

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን ፎቶና ቪዲዮ ካሜራ ከነሙሉ አክሰሰሪው፣ ኮፒ ማሽን፣ ፕሪንተር፣ ሀርድ ዲስክ፣ የላፕቶፕ ቦርሳ፣ UTP- Cable 305 M፣ RJ 45 With Jacket እና D-Link 8 Port በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ለህሙማን እና ለተማሪዎች የሚውል የተለያዩ የምግብ ሸቀጣ ሸቀጦች፣ እንጀራ፣ የክርስቲያን እና የሙስሊም ስጋ እና የላም ወተት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ለህሙማን እና ለተማሪዎች የሚውል በ2019 የበጀት ዓመት፡- የተለያዩ የምግብ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የደረቅ ድንበር ተሻጋሪ ተሽከርካሪ የጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች ፍላጎት በመሰብሰብ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾችን እያወዳደረ ለማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 24, 2026) የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ የፍላጎት ማሳወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በተለያዩ አካባቢዎች ለሚያከናውነው የካፒታል ዕቃዎች

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (May 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ CN/NCB/35/18 እና CN/NCB/36/18 ድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለተቋሙ አገልግሎት የሚውል፡- ሎት 1

ሰበታ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ሂሣብ ስራውን በውጭ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Reporter (May 24, 2026) የውጭ ኦዲተር ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሰበታ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ዓለምገና ሰበታ መንገድ ላይ

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት መልካዲዳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች (ላፕቶፕ እና ዴስክቶፕ ኮምፒውተሮች፣ ፐሪንተሮች፣ የማባዣ ማሽኖች፣ ቴሌቪዝኖች፣ የተለያዩ የዉሃ እቃዎች፣ የግንባታ እቃዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Engender Health Ethiopia Office Invites Interested and Eligible Bidders for Video and Photography Service for Engender Health 25th Years of Anniversary.

Reporter (May 24, 2026) Call for bid for Video and Photography Service 1. Background Engender Health is a leading global

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ በሚገኘው የአሶሳ ቅ/ጽ/ቤት ካምፓስ አካባቢ ባለዉ ቅጥር ግቢ እና መጋዘን የሚገኙትን የተለያዩ፤ ያገለገሉ እና አዲስ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ዳንኤል ተስፋይ አስመጪ በተለያየ ግዜ ከዉጭ ሀገር ያስመጣቸዉ እና በተለያየ ምክንያት ያልተሸጡ የሞባይል ከቨር (Mobile Cover) እቃዎች በጨረታ አወዳደወሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር:-DTI/001/2018 ድርጅታችን ዳንኤል ተስፋይ አስመጪ በተለያየ ግዜ ከዉጭ ሀገር ያስመጣቸዉ እና በተለያየ

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ ከክልሉ መንግስት በተፈቀደለት ካፒታል በጀት ጄኔሬተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይደፈልጋል

Addis Zemen (May 24, 2026) የጨረታ  ማስታወቂያ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ ከክልሉ መንግስት በተፌቀደለት ካፒታል በጀት