Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Sep 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር03/2019 በኢፌዴሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ  የተለያዩ ኮስሞቲክስ ዘርፍ ዕቃዎች፣ አልባሳት ዘርፍ እቃዎች፣ የንጽህና

በኢፌዴሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Government (Sep 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ff0bd24e-c8fc-4ca2-bce4-460775a53e56/open Reference Number: DMU-NCB-G-0127-2018-BID-Open-Re-bid-Re-bid-Re-bid Procurement Information Procurement Type: Bidding Procurement Method:

Debremarkos University: Procurement of Food and Beverages

Addis Zemen (Sep 18, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍርድ ባለመብት አቶ ዘሪሁን እንደሻው እና በፍርድ ባለእዳ ዝናሽ እንደሻው መካከል ስላለው አፈፃፀም የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በመ/ቁ 324943

የይዞታው ስፋት 177 ካ.ሜ. ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Sep 18, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ኑኑ ተሾመ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ገነት ተሾመ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ/37518 በ6/04/2007 ዓ.ም በኮ/መ/ቁ/115914 በ10/3/2017ዓ/ም በአቃቂ

አጠቃላይ የይዞታው ስፋት 2100 ካ/ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/በኮንታ ዞን ኮንታ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለኮንታ ኮይሻ ወረዳ አስ/ር ጽ/ቤት በኮይሻ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ድንገተኛ መታከሚያ አንድ ብሎክ ህንፃ ግንባታ በ2019 በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመገንባት ይፈልጋል

ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር የ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የመኪና ጥገና /ጋራዥ/ አገልግሎት በግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 30, 2026) በድጋሚ የወጣ የመኪና ጥገና/ጋራዥ/ አገልግሎት ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር

በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ እና ፕላን ልማት ጽ/ቤት የተለያየ ጽ/መሳሪያ፣ የታሸገ ውሃ፣ የተለያዩ የጽዳት ዕቃ እና የሞተር መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 30, 2026) የተተውና የተወረሱ እቃዎች ግልፅ ጨረታ ቁጥር ግ-08/2019 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን ለጋምቦ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣ የመኪና እቃ፣ የመኪና ጎማ፣ የሞተር ዘይት እና የጥገና የግንባታ ማቴሪያል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሞተር ሳይክል የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Sep 30, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አዛለች ደጉ እና የፍ/ባለዕዳ ሰንላይት ሙን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ

Expertise France Invites Qualified Consultancy Firms/organizations to Submit Tenders for Consultancy Services for the Design and Development of an E-learning Platform Tailored to Ethiopia’s Legal, Institutional, and Economic Environment.

2merkato.com (Sep 30, 2026) TENDER INVITATION Reference: DAJ_M001ENG Issuing Organization: Expertise France (Groupe AFD) Project: ECOTRADE Project Assignment Title: Consultancy

ኤ.ቢ.ኤ.ዋይ.ኤስ ትሬዲንግ ሃ/የተ/የግ/ማህበር ቢሮ ስራዎች አገልግሎት እና ለሽያጭ ስራ አገልግሎት የሚውል መኪኖችን ተከራይቶ መስራት ይፈልጋል

2merkato.com (Sep 30, 2026) ኤ.ቢ.ኤ.ዋይ.ኤስ ትሬዲንግ ሃ/የተ/የግ/ማህበር ድርጅታችን ኤ.ቢ.ኤ.ዋይ.ኤስ ትሬዲንግ ሃ/የተ/የግ/ማህበር ቢሮ ስራዎች አገልግሎት እና ለሽያጭ ስራ አገልግሎት የሚውል መኪኖችን ተከራይቶ

በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የምርጥ ዘር አቅርቦት ዘርፍ በአዳማ ቅርንጫፍ የተለያዩ ዓይነትና ደረጃ ያላቸው የተፈጥሮ ሙጫ ምርቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 30, 2026) የተለያዩ ዓይነትና ደረጃ ያላቸው የተፈጥሮ ሙጫ ምርቶች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢግስኮ – የም/ዘ/አ/ዘ/ግጨ/ሸ01/2019