Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 16, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሰት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳዳር በሰቆጣ ከተማ የሚገኘው የዋቢ ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ስራ ማህበራ ዩኒዩን ኃ/የተወሰነ ለዩንዩኑ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሰት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳዳር በሰቆጣ ከተማ የሚገኘው የዋቢ ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ስራ ማህበራ ዩኒዩን ኃ/የተወሰነ ለዩንዩኑ ምርት እና ግብአት ለማጓጓዝ አገልግሎት የሚውል ሲኖ ካሶኒ 2025 ሞዴል ባለ 400 (አራት መቶ) የፈረስ ጉልበት የጭነት ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter (Aug 16, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ
ኦሮሚያ ባንክ ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 16, 2026) የጨረታ ሸያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 46/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉን በሠንጠረዡ ዉስጥ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በጉለሌ ክ/ከ/ወረዳ-1 ፋ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 05, 2026) ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ጉ/ክ/ከ/ወ‐1ፋ/012/2018 በጉለሌ ክ/ከ/ወረዳ-1 ፋ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ሀ.አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ለ.
በለሚ ኩራ ክ/ከተማ አስተዳደር ኢትዮ ቻይና ወዳጅነት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የ2019 ዓ/ም በጀት አመት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በለሚ ኩራ ክ/ከተማ አስተዳደር ኢትዮቻይና ወዳጅነት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የ2019 ዓ/ም በጀት አመት የ1ኛ
በለሚ ኩራ ከፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 04 የካ ቦሌ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በለሚ ኩራ ከፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 04 የካ ቦሌ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የ2019
የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ድርጅቱ ሲጠቀምባቸው የነበሩ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች እና የተሽከርካሪ መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 05, 2026) የጨረታ ማታስወቂያ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ድርጅቱ ሲጠቀምባቸው የነበሩ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች እና
በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 አስተዳደር ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የግብዓት ግዥ በግልጽ ጨረታ ሕጋዊ ተጫራቾች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Lessan (Sep 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 አስተዳደር ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር የግብዓት
በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዚያት የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት ባለመፈጸሙ ምክንያት እና በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ሞባይሎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችና ጌጣጌጥ እና አካላት፤ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ ጊርቦክስ እና ሌሎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ እና በሃራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 05, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን የአ/አ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እና የሃራጅ ጨረታ ቁጥር
በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 አስተዳደር ጽህፈት ቤት ስር ላሉት ጽህፈት ቤቶች በ2019 ዓ.ም የተለያዩ አእቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Lessan (Sep 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 አስተዳደር ጽህፈት ቤት ስር ላሉት ጽህፈት ቤቶች
Ethiopian Customs Commission፡ Procurement of Electronics Equipment
Government (Sep 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e1fc3655-63ca-493e-bbed-9e15827d40df/open Lot Information
Arbaminch University፡ Procurement of Construction Materials
Government (Sep 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0cb290bd-03c7-4dce-acb2-d1a8965d4c4e/open Lot Information